Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: SNFD Bakery PLC ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሰኔ 13, 2015 | AyerBayer

የድርጅት ስም: SNFD Bakery PLC
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሰኔ 13, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 26 ክፍት የስራ ቦታዎች

የስራ መደብ: የሽያጭ/ አስተናጋጅ ሰራተኛ

ደመወዝ፡ ብር 3370 እና ሰርቪስ ቻርጅ አለው
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ወሎ ሰፈር፣ ቦሌ ሩዋንዳ፣ 22፣ ኦሎምፒያ እና ጉርድ ሾላ)
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 10
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና ከዛ በላይ
ፆታ፡ ሴት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-16-2023-jobs-snfd-bakery-plc-ayerbayer

የስራ መደብ: ምርት አሰራጭ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ጋርመንት ፋብሪካ)
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 04
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዛ በላይ
ፆታ፡ ወንድ
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-16-2023-jobs-snfd-bakery-plc-ayerbayer

የስራ መደብ: ረዳት ምርት ሰራተኛ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ብስራተ ገብርኤል፣ 22 እና ጋርመንት ፋብሪካ)
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 04
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዛ በላይ
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-16-2023-jobs-snfd-bakery-plc-ayerbayer

የስራ መደብ: የኬክ፣ የክሮሰንትና የዳቦ ባለሙያ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ጋርመንት ፋብሪካ)
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 04
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በፔስትሪ ሰርተፊኬት/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-16-2023-jobs-snfd-bakery-plc-ayerbayer

የስራ መደብ: ፒዛ ሼፍ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ወሎ ሰፈር እና ጉርድ ሾላ)
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በምግብ ዝግጅት ሰርተፊኬት/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-16-2023-jobs-snfd-bakery-plc-ayerbayer

የስራ መደብ: ባሬስታ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ወሎ ሰፈር እና ጉርድ ሾላ)
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ ሰርተፊኬት ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-16-2023-jobs-snfd-bakery-plc-ayerbayer

ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup