Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሰኔ 13, 2015 | AyerBayer

የድርጅት ስም: ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሰኔ 13, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 14 ክፍት የስራ ቦታዎች




የስራ መደብ: ጀረጃ I የህግ ባለሙያ

ደመወዝ፡ 9920 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 02 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በህግ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-14-2023-jobs-ethio-engineering-group-ayerbayer




የስራ መደብ: ጀረጃ II የህግ ባለሙያ

ደመወዝ፡ 11700 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 08
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ለማስተርስ፣ 04 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በህግ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-14-2023-jobs-ethio-engineering-group-ayerbayer




የስራ መደብ: ጀረጃ III የህግ ባለሙያ

ደመወዝ፡ 14150 ብር እና 2000 ብር የኃላፊነት አበል
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት ለማስተርስ፣ 06 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በህግ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-14-2023-jobs-ethio-engineering-group-ayerbayer




ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup