Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሰኔ 12, 20 | AyerBayer

የድርጅት ስም: ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሰኔ 12, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 24 ክፍት የስራ ቦታዎች

የስራ መደብ: የተሽከርካሪዎችና ኳሪ መሳሪያዎች የጥገና ባለሙያ /አውቶ መካኒክ/

የስራ ቦታ፡ ሙገር
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 07
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ለደረጃ IV፣ 02 ዓመት ለደረጃ III፣ 04 ዓመት ለደረጃ II፣ 06 ዓመት ለደረጃ I
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሜካኒካል፣ በአውቶሞቲቭ፣ በአውቶ ሜካኒካል፣ በአግሮ ሜካኒካል ወይም ተመሳሳይ ደረጃ IV/ III/ II/ I ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-14-2023-jobs-chemical-industry-corporation-ayerbayer

የስራ መደብ: ነርስ

የስራ ቦታ፡ ደርባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ለዲግሪ፣ 02 ዓመት ለደረጃ IV፣ 04 ዓመት ደረጃ III
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በነርሲንግ ዲግሪ/ ደረጃ IV/ III ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-14-2023-jobs-chemical-industry-corporation-ayerbayer

የስራ መደብ: የጥሬ ዕቃ ዝግጅትና አቅርቦት ከባድ መሳሪያዎች ከፍተኛ ኦፕሬተር /ኦፍ ሃይ ዌይ ዳምፕ ትራክ/

የስራ ቦታ፡ ሙገር
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 07
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ለደረጃ IV፣ 04 ዓመት ለደረጃ III፣ 06 ዓመት ለደረጃ II፣ 08 ዓመት ለደረጃ I፣ 10 ዓመት ለ10ኛ ክፍል
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ወይም በአውቶ ሜካኒክ/ ቀለም ደረጃ IV/ III/ II/ I ያለው/ላት ሆኖ/ና 5ኛ ወይም ተመሳሳይ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-14-2023-jobs-chemical-industry-corporation-ayerbayer

የስራ መደብ: ሲኒየር ፕሮሰስ ኮንትሮል ኬሚስት

የስራ ቦታ፡ ሙገር
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 05
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ለዲግሪ፣ 04 ዓመት ለደረጃ IV፣ 06 ዓመት ደረጃ III
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኬሚስትሪ ወይም በኬሚካልምህንድስና ዲግሪ/ ደረጃ IV/ III ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-14-2023-jobs-chemical-industry-corporation-ayerbayer

የስራ መደብ: የከፍተኛ አውቶቡስ ሹፌር

የስራ ቦታ፡ ሙገር
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ለደረጃ III፣ 04 ዓመት ለደረጃ II፣ 06 ዓመት ለደረጃ I፣ 08 ዓመት ለ10ኛ ክፍል
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ወይም በአውቶ ሜካኒክ/ ቀለም ደረጃ III/ II/ I ያለው/ላት ሆኖ/ና 5ኛ ወይም ተመሳሳይ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-14-2023-jobs-chemical-industry-corporation-ayerbayer

የስራ መደብ: አውቶሜሽን መሀንዲስ

የስራ ቦታ፡ ታጠቅ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኤሌክትሪካል፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በ/ኮምፕዩተር/ አውቶሜሽን ቴክኖሎጂ ምህንድስና ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-14-2023-jobs-chemical-industry-corporation-ayerbayer

ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup