Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማ ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ግንቦት 07, 20 | AyerBayer

የድርጅት ስም: ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማ
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ግንቦት 07, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 12 ክፍት የስራ ቦታዎች

የስራ መደብ: ጁኒየር መካኒክ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአውቶሞቲቭ ወይም በአውቶ መካኒክ 10+3 ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-10-2023-jobs-ghion-gas-plc-ayerbayer

የስራ መደብ: ጁኒየር የስምሪት ሱፐርቫይዘር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአውቶሞቲቭ ምህንድስና፣ በኤሌክትሪክ ምህንድስና፣ በኢንዱስትሪያል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-10-2023-jobs-ghion-gas-plc-ayerbayer

የስራ መደብ: የተሽከርካሪ ግሪስና ዕጥበት ሰራተኛ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ ማንበብና መፃፍ የሚችል/ምትችል
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-10-2023-jobs-ghion-gas-plc-ayerbayer

የስራ መደብ: ግዥ ሰራተኛ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ ማናጅመንት፣ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-10-2023-jobs-ghion-gas-plc-ayerbayer

የስራ መደብ: የቀላል መኪና ሹፌር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 2ኛ ደረጃ/ ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-10-2023-jobs-ghion-gas-plc-ayerbayer

የስራ መደብ: የሽያጭ ሹፌር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲፕሎማ/ ሰርተፊኬት እና ደረቅ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-10-2023-jobs-ghion-gas-plc-ayerbayer

ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup