Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: Page World PLC ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ግንቦት 05, 2015 | AyerBayer

የድርጅት ስም: Page World PLC
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ግንቦት 05, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 20 ክፍት የስራ ቦታዎች




የስራ መደብ: ጀማሪ የሽያጭ ሰራተኛ

ደመወዝ፡ ያልተጣራ 4000 ብር + ኮሚሽን ለመስክ ሽያጭ ሰራተኛ 1200 ትራንስፖርት አበል
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 20
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማህበራዊ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ ሴት ሆና ከ2012 ዓ.ም ወዲህ የተመረቀች
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-10-2023-jobs-page-world-plc-ayerbayer




ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup