Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: ብርሃን ባንክ አ.ማ ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሚያዝያ 27, 2015 | AyerBayer

የድርጅት ስም: ብርሃን ባንክ አ.ማ
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሚያዝያ 27, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 02 ክፍት የስራ ቦታዎች

የስራ መደብ: Junior Customer Service Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 1
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንና ፋይናንስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ እ.ኤ.አ በ2020/ 2021/ 2022/ 2023 የተመረቀ/ች ሆኖ/ና 2.75 እና ከዛ በላይ CGPA ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-02-2023-jobs-berhan-bank-sc-ayerbayer

የስራ መደብ: Customer Service Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት banking experience as Junior Customer Service Officer or Equivalent
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንና ፋይናንስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-02-2023-jobs-berhan-bank-sc-ayerbayer

ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup