Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: መከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ግን | AyerBayer

የድርጅት ስም: መከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ግንቦት 01, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 04 ክፍት የስራ ቦታዎች

የስራ መደብ: ጀማሪ ሳኒቴሪ መሀንዲስ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሳኒቴሪ ምህንድስና፣ በውሀ አቅርቦትና ኢንቫይሮነመንታል ምህንድስና፣ በመስኖ ምህንድስና፣ በሀይድሮሊክስ ወይም በሜካኒካል ምህንድስና ዲግሪ እንዲሁም ከሚመለከተው መ/ቤት የ GE (Graduate Engineer) የምህንድስና ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ወይም የምህንድስና ሙያ ፈቃድ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-02-2023-jobs-defense-construction-design-enterprise-ayerbayer

የስራ መደብ: ኤሌክትሪካል ኢንስፔክተር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ለማስተርስ፣ 04 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ማስተርስ/ ዲግሪ እንዲሁም ከሚመለከተው መ/ቤት የ PE (Professional Engineer) የምህንድስና ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-02-2023-jobs-defense-construction-design-enterprise-ayerbayer

የስራ መደብ: አካውንታንት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-02-2023-jobs-defense-construction-design-enterprise-ayerbayer

የስራ መደብ: ሊድ የማርኬቲንግ ባለሙያ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት ለማስተርስ፣ 06 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በቢዝነስ ማናጅመንት፣ በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-02-2023-jobs-defense-construction-design-enterprise-ayerbayer

ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup