Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: Tropical Mall ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሚያዝያ 03, 2015 | AyerBayer

የድርጅት ስም: Tropical Mall
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሚያዝያ 03, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 02 ክፍት የስራ ቦታዎች






የስራ መደብ: CCTV ካሜራ ኦፕሬተር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ለዲግሪ፣ 04 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኮምፕዩተር ሳይንስ፣ በአይቲ፣ በሶፍትዌር ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪክ ምህንድና ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችል/ ምትችል
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-08-2023-jobs-tropical-mall-ayerbayer







የስራ መደብ: ማርኬቲንግ ኦፊሰር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ለማስተርስ፣ 04 ዓመት ለዲግሪ፣ 07 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ፣ በፕሮጀክት ማናጅመንት፣ በማናጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ ማናጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በህዝብ አስተዳደር ማስተርስ/ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችል/ ምትችል
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-08-2023-jobs-tropical-mall-ayerbayer







ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup