Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: Narucon Construction PLC ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሚያዝ | AyerBayer

የድርጅት ስም: Narucon Construction PLC
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሚያዝያ 03, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 04 ክፍት የስራ ቦታዎች

የስራ መደብ: ሴክሬተሪ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ለዲግሪ፣ 02 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-08-2023-jobs-narucon-construction-plc-ayerbayer

የስራ መደብ: ጠቅላላ አገልግሎት/ ጉዳይ አስፈፃሚ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-08-2023-jobs-narucon-construction-plc-ayerbayer

የስራ መደብ: የጥገና ክፍል (Maintenance Officer)

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 06 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአውቶ ሜክኒክ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-08-2023-jobs-narucon-construction-plc-ayerbayer

የስራ መደብ: ኤክስኩቲቭ ሴክሬተሪ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 06 ዓመት ለዲግሪ፣ 08 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-08-2023-jobs-narucon-construction-plc-ayerbayer

ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup