Get Mystery Box with random crypto!

ዐውደ ምሕረት

የቴሌግራም ቻናል አርማ awedimeherit — ዐውደ ምሕረት
የቴሌግራም ቻናል አርማ awedimeherit — ዐውደ ምሕረት
የሰርጥ አድራሻ: @awedimeherit
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.24K
የሰርጥ መግለጫ

"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-16 14:09:58
#ሀሳብ ይጹም !
_______________
| #ሸንኮራም ቢሆን ቅልጥምን እያሰብክ ከበላህው ጾም አለው!
ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ በጾመ ድጓው ዐይን ይጹም ፣ጀሮ ይጹም፣አፍ ይጹም ፣እጅ ይጹም እያለ ይመክራል ። እኔ ደግሞ ዛሬ ሀሳብ ይጹም እላለሁ ብዙዎች በጾም ወቅት ሥጋ ሲከለከሉ ከሥጋ ይርቁና ሥጋን ከሚመስሉ ነገሮች ጋር ቁርኝነት ለመፍጠር ሲጥሩ ይታያሉ ሥጋን በቴስቲ ሶያ ወተትን በሱፍ ውኃ እንቁላልን በአቮካዶ ለውጦ መመገብን ይመርጣል በእውነቱ ግን የጾም ዐላማ የምግቡን ኮንቴንት (ይዘት መለወጥ ሳይሆን የሀሳብንም ኮንቴንት መቀዬር ማስቻል ነው #ሸንኮራም ቢሆን ቅልጥምን እያሰብክ ከበላህው ጾም አለው።
2.3K viewsተርቢኖስ ሰብስቤ ምንዳ, 11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ