Get Mystery Box with random crypto!

የማስተር ካርድ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ ዳይሬክተር አቶ ሳሙኤል ያለው አደላ በአርትስ ቲቪ ተጋባዥ | Awaqi

የማስተር ካርድ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ ዳይሬክተር አቶ ሳሙኤል ያለው አደላ በአርትስ ቲቪ ተጋባዥ እንግዳ ይሆናሉ.

ማስተርካርድ ፋውንዴሽን ወጣቶች ስራ እንዲፈጥሩ እና የትምህርት እድል እንዲያገኙ የተለያዩ ድጋፎችን እንደሚያደርግ ይታወቃል:: በመሆኑም ስለተቋሙ ምንነት ዓላማ እና ግብ እንዲሁም ለማን እንዴት ድጋፍ እንደሚያደርግ እና ሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎች ይነሳሉ.

ምን እንጠይቅላቹ ? እንዲነሱ ምትፈልጉትን ጥያቄዎች ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!

@awaqiethiopia