Get Mystery Box with random crypto!

በሲቪል መማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የተዘጋጁት አራት መመሪያዎች በፍትህ ሚኒስቴር እና በባለስ | Authority for Civil Society Organization (ACSO)

በሲቪል መማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የተዘጋጁት አራት መመሪያዎች በፍትህ ሚኒስቴር እና በባለስል መስሪያ ቤቱ ድህረ ገጽ ከተለቀቁበት ጊዜ አንስቶ ተግባራዊ ይሆናሉ፡፡
በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ወጥተው በፍትህ ሚንስቴር ቁጥር የተሰጣቸው መመሪያዎች ፡-
1. ስለ ድርጅቶች መዋሃድ፣ መከፋፈል፣ መለወጥና መፍረስ የወጣ መመሪያ ቁጥር 936/2015
2. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በገቢ ማስገኛ ስራዎች ላይ የሚሰማሩበትን ሁኔታ ለመወሰኝ የወጣ መመሪያ ቁጥር 937/2015
3. የአገር በቀል ድርጅቶች ምዝገባና አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 938/2015 እንዲሁም
4. የጥቅም ግጭትን ለማስቀረት የወጣ መመሪያ ቁጥር 939/2015 የሚሉት ናቸው፡፡
ሙሉ መመሪያዎቹን በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዌብሳይት፡- www.acso.gov.et
ሕጎች - ACSO
ወይም በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚንስቴር ድህረ ገጽ
ህጎች (eag.gov.et)
ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡