Get Mystery Box with random crypto!

اخـــــــــتي الـــــــــــــغاليـــــــــــــة ውድዋ እህቴ ሳታገ | 🌸 🇸🇦የሱኒዮች ቻናል ቅድሚያ ለታዉሂድ 🇸🇦🌸

اخـــــــــتي الـــــــــــــغاليـــــــــــــة
ውድዋ እህቴ
ሳታገቢ ከዘገየሽ፣የሙእሚኖች እናት ኸዲጃን(ዕረድየሏሁ ዓንሃን) አስታውሽ፣በመጨረሻ የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነቢይ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)አገኘች
ጭራሽ ካላገባሽም፣መርየም ቢንት ኢምራንን አስታውሽ
አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያ በአኺራ፣
ከመጥፎ ባል ጋር ከኖርሽ፣አስያን የፊርአውንን ሚስት አስታውሽ፣አላህ በጀነት ውስጥ ቤት እንደገነባላት፣
ከትዳርሽ ከተፋታሽም የአላህን ቃል አስታውሽ።
እህቴ ሆይ እወቂ ሪዝቅ(ሲሳይ)ተፅፎ ያለቀ ነውና አትቻኮይ።


https://t.me/Aumu_Salihat
https://t.me/Aumu_Salihat