#አፄዎቹ የኮንፌዴሬሽን ካፕ ተጋጣሚያቸውን #በነገዉ ዕለት አመሻሽ የሚያዎቁም ይሆና ሀገራችንን በወከል በትልቁ የአፍሪካ የውድድር መድረክ የሚሳተፉት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ተጋጣሚዎቻቸውን በነገው ዕለት የሚያውቁ ይሆናል ። በቅድመ ማጣርያው ተሳታፊ የሆኑት ክለቦቻችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በሻምፒየንስ ሊግ እንዲሁም ፋሲል ከነማ በኮንፌዴሬሽን ካፕ ውድድሮች ላይ የሚካፈሉ ይሆናል ። የቅድመ ማጠርያ የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓቱ በነገው ዕለት በግብፅ ካይሮ አመሻሹን ይፋ እንደሚሆን ተገልጿል ። #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው #join #ተቀላቀሉ #share @Atsewechu_yegna @Atsewechu_yegna 834 viewsedited 08:54