Get Mystery Box with random crypto!

“ሰውን ስለ መውደድህ ይህን ሁሉ አደረግህ፤ ከሙታን ተለይተህ ‹መቃብር ክፈቱልኝ፤ መግነዝ ፍቱልኝ› | አትሮንስ 🙏🙏🙏

“ሰውን ስለ መውደድህ ይህን ሁሉ አደረግህ፤ ከሙታን ተለይተህ ‹መቃብር ክፈቱልኝ፤ መግነዝ ፍቱልኝ› ሳትል ተነሣህ፡፡ ከእግረ መስቀል ሙታንን አስነሣህ ነፍሳትን ከሲኦል ማርከህ ለአባትህ አቀረብህ፤”
(ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ፣ ፩፥፳፬)፡፡
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ! መልካም በዓል !
https://t.me/Atronstube
@Atronstube
@Atronstube
@Atronstube