Get Mystery Box with random crypto!

ሐምሌ 22 በዚህች ዕለት ሰማዕተ ጽድቅ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ቤተክርስቲያን በአደራነት የሰጠቻቸውን | አትሮንስ ዘተዋህዶ-atronss zethewahdo

ሐምሌ 22 በዚህች ዕለት ሰማዕተ ጽድቅ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ቤተክርስቲያን በአደራነት የሰጠቻቸውን ኃላፊነት ለመወጣት ሕዝበ ክርስቲያኑን በጸሎታቸው እየደገፉ በትምህርታቸው እያበረቱ በማስተዳደር ላይ እንዳሉ በ1928 ዓ.ም በአረመኔው የኢጣልያ ፋሺስት በግፍ የተገደሉበትና ሰማዕትነት የተቀበሉበት ዕለት ነው።