Get Mystery Box with random crypto!

ነው።መዳረሻህ ገነትም ሆነ ሲኦል ወይም የዘላለም ፀጥታ...ሞት  መሸጋገሪያው ድልድይ ነው።እና እን | አትሮኖስ

ነው።መዳረሻህ ገነትም ሆነ ሲኦል ወይም የዘላለም ፀጥታ...ሞት  መሸጋገሪያው ድልድይ ነው።እና እንዲህ ሞት የነጠረ እውነት ከሆነ ፍራቻው ከምን የመነጨ ነው?እና እኔ በእርግጠኝነት ቃልዬን ማላገኝ ከሆነ ለምን ኖራለው….መድህኔንም ለእሱ ስል አጥቼ ..ከአሁን ቡኃላ ለሌላ ወንድስ በምን ሞራል ቀርቤ በምን አቅም አፈቅራለሁ…. ?

‹‹ከምን ያህል የጊዜ ደንዛዜ ውስጥ እንደቆየች አታውቅም .የሳሎኑ በራፍ ተበርግዶ ሲከፈት ነው ከሀሳቧ ውስጥ በመከራ የወጣችው…ጊፍቲ ከፊት መድህኔ ከኋላ እያለከለኩ ተከታትለው ገቡ

ይቀጥላል