Get Mystery Box with random crypto!

ATPS chill out & info update❤️❤️❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ atpsdishtagina12batc — ATPS chill out & info update❤️❤️❤️ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ atpsdishtagina12batc — ATPS chill out & info update❤️❤️❤️
የሰርጥ አድራሻ: @atpsdishtagina12batc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 132
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የ አየር ጤና 2021 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መገናኛ እና እንዳንጠፋፋ ተብሎ የተዘጋጀ ቻናል ነው

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-09-26 14:19:46 ለመላው የክርስትና ቤተሰብ እንኳን ለመስቀል የደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: በዓሉ የደስታና የመተሳሰብ ይሆንልዎ ዘንድ ምኞታችን ነው
533 viewsBlack Is Beauty, 11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-16 15:55:04
#Update

ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል።

የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ የሚከተለውን ብለውናል:-

• ፈተናው የሚሰጠው በወረቀት ነው፡፡
• የኢኮኖሚክስ የትምህርት አይነት አይኖርም።
• የመልቀቂያ ፈተናው ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች ይሰጣል።
• በተለያዩ ቦታዎች ተፈናቅለው የሚገኙ ተማሪዎች ሁኔታው ተጠንቶ ወደ ፊት አቅጣጫ ይቀመጣል፡፡

@tikvahuniversity @TikvahUniversityybot
614 viewsBlack Is Beauty, 12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-15 16:23:15
የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ይሰጣል።

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን አገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታወቀ።

የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ፤ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫቸውም የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ይሰጣል ብለዋል።

የመፈተኛ ወይም የአድሚሽን ካርድ ከመስከረም 24 እስከ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ለተማሪዎች እንደሚሰጥም ገልፀዋል።

ከ618 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ ለዚህም ፈታኝ መምህራንን ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊ ነገሮችን በማሟላት በቂ ዝግጅት ተደርጓል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

@tikvahethiopia
493 viewsBlack Is Beauty, 13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-10 21:33:22
ለ ጀለስ
370 viewsBemhret Yared., 18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-08 19:12:06
594 viewsBlack Is Beauty, 16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ