Get Mystery Box with random crypto!

Old Aterira, new page በአንዳንድ የአጋች ታጋች ድራማች ምክንያት የቀድሞ የፌስቡክ | Ateriraአጤሪራ

Old Aterira, new page
በአንዳንድ የአጋች ታጋች ድራማች ምክንያት የቀድሞ የፌስቡክ ፔጃችንን ለመቀየር ተገደናል። የቀድሞ ገፅ ላይ ተልከው ነገርግን እትም16 ላይ ያልተካተተላችሁ ቤተሰቦቻችን በአዲሱ ገፅ ወይም እዚሁ ቴሌግራም ላይ (0925749956 ወይም 0911619673) በድጋሜ ብትልኩልን እትም 17 ላይ ለማካተት እንችላላን።
አዲሱ ገፃችን፡
facebook.com/AteriraDigital
እንዲሁም፡
twitter.com/aterira
instagram.com/aterira_digital
ላይ ይከተሉን።
ለአጤሪራ ይፃፉ... አጤሪራን ያንብቡ... አጤሪራን ለወዳጆ ያጋሩ!