Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የአጤሪራ ቤተሰቦችይሄው አይናችንን በጨው አጥበን እትም 16ን ይዘን ብቅ ብለናል። ባልነው ጊ | Ateriraአጤሪራ

ሰላም የአጤሪራ ቤተሰቦችይሄው አይናችንን በጨው አጥበን እትም 16ን ይዘን ብቅ ብለናል። ባልነው ጊዜ እንዳናወጣ ከዚህ ቀደም ተዘጋጅተው ተሰርተው የተቀመጡ የዲዛይን ፋይሎች መጥፋት እንደአዲስ እንድንሰራ አስገድዶን ነውና ምህረታችሁን አትንፈጉን። ይህኛውም እትም የችኮላ ነውና ብዙ እንከንም ይገኝበት ይሆናል። ፅሁፋችሁ ያልተካተተ ወዳጆቻችን እባካችሁ አትቀየሙን። ቀጣዩ እትም ላይ ያለጥርጥር እናወጣዋለን።
ብትችሉ ቴሌግራም (0925749956) እና የፌስቡግ ገፃችን ላይ መልዕክት በመላክ ተጨማሪ ፅሁፎቻችሁን ላኩልን። በመጨረሻም እትም 17ን ከአስራአምስት ቀን በኋላ በተለመደው ጊዜዋ ይዘን ብቅ እንደምንል ከወዲሁ ቃል እንገባለን ።
መልካም ንባብ