Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የአጤሪራ ቤተሰቦች፤ ረዘም ካለ ቆይታ በኋላ እትም ሃያን ይዘን ብቅ ብለናል። ጠደፍ ጠደፍ፤ለ | Ateriraአጤሪራ

ሰላም የአጤሪራ ቤተሰቦች፤
ረዘም ካለ ቆይታ በኋላ እትም ሃያን ይዘን ብቅ ብለናል። ጠደፍ ጠደፍ፤ለጠፍ ለጠፍ ተደርጋ የተሰራች ናት እና እክል አይጠፋት ይሆናል። ከተጠፋፋን ወዲያ እንደ አንገት ማስገቢያ ትያዝልን።
ዛሬም አለሁ ላላችሁን ፀሃፊያንም ሆነ አንባቢዎቿ ምስጋናችን ከልብ ነው!
መልካም ንባብ

ዛሬም ነገም ከትናት ወዲያም አጤሪራ የእርሶ ናትና ሳይሳቀቁ ስራዎትን ይላኩልን!

አጤሪራን ያንብቡ - ለአጤሪራ ይፃፉ - አጤሪራን ለወዳጆችዎ ያጋሩ!