Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የአጤሪራ ቤተሰቦች ዘለግ ካለ ቆይታ በኋላ እትም አስራዘጠኝን ይዘን መተናል። ይሄው ሳይታሰብ | Ateriraአጤሪራ

ሰላም የአጤሪራ ቤተሰቦች
ዘለግ ካለ ቆይታ በኋላ እትም አስራዘጠኝን ይዘን መተናል። ይሄው ሳይታሰብ ለሃያ አንድ አንድ ጎደል ደርሳለች። እንደድሮው በቀጠሮ መደረስ ቢከብዳትም በእናንተው እርዳታ አለች።
ምስጋናችን ገደብ የለውም!