Get Mystery Box with random crypto!

ቅ/ጽ/ቤቱ እውቅና ፈቃድ ሳይኖራቸው አጫጫር ስልጠና እየሰጡ የነበሩ ተቋትን የማሸግ እርምጃ መውሰዱ | ATC NEWS

ቅ/ጽ/ቤቱ እውቅና ፈቃድ ሳይኖራቸው አጫጫር ስልጠና እየሰጡ የነበሩ ተቋትን የማሸግ እርምጃ መውሰዱን ገልጿል፡፡

በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የቦሌ ቅ/ጽ/ቤት እውቅና ፈቃድ ሳይኖራቸው አጫጭር ስልጠና እየሰጡ ያሉ 10 ተቋማት ላይ የማሸግ እርምጃ መውሰዱን ገልጿል። እነዚህም እርምጃ የተወሰደባቸው ተቋማት የሚከተሉት ሲሆኑ በቀጣይም እርምጃው በሌሎች ህገወጥ ማሰልጠኛ ተቋማትም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ቅ/ጽ/ቤቱ አሳውቋ።

1. ሀኒ የውበትና ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ
2. ያሬድ የውበትና ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ
3. መሲ የውበት ማሰልጠኛ
4. ሪች ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ
5. ለትሽ የውበት ማሰልጠኛ
6. ሜሎዲ የሙዚቃ ማሰልጠኛ
7. ሄመን ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ
8. አልሚ የጸጉር ውበትና ሜካፕ ማሰልጠኛ
9. ፓሪስ የውበት ማሰልጠኛ
10. ጆ የውበት ማሰልጠኛ ናቸው።


ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news