Get Mystery Box with random crypto!

ለመጨረሻ ግዜ የወጣ ማስታወቂያ #WachamoUniversity መጋቢት 06/2016 ዓ/ም በኢ | ATC NEWS

ለመጨረሻ ግዜ የወጣ ማስታወቂያ
#WachamoUniversity

መጋቢት 06/2016 ዓ/ም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተፈጠረው የሲስተም ችግር ምክንያት የባንኩን ገንዘብ በማጭበርበር ገንዘብ ያወጣችሁ ወይንም ያዛወራችሁ ተማሪዎች እስከ 04/08/2016 ዓ/ም እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ገንዘቡን ለባንኩ እንድትመልሱ እና የመለሳችሁበትን ማረጋገጫ /ደረሰኝ/ ከባንኩ እንድታመጡ በቀን 03/08/2016 ዓ/ም ጥብቅ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡

ስለሆነም በማስታወቂያው መሠረት ገንዘቡን የመለሳችሁ ተማሪዎችን እያመሰገንን፤ እስከ አሁን ገንዘቡን ለባንኩ ያልመለሳችሁ ከዚህ በታች ከ1 እስከ 55 ድረስ ስም ዝርዝራችሁ የተገለጠው ተማሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ እስከ 11/08/2016 ዓ/ም ድረስ እንድትመልሱ እያሳሰብን ፤ ገንዘቡን የማትመልሱ ተማሪዎች እርምጃ ለመውሰድ የምንገደድ መሆኑን በጥብቅ እናስታውቃለን። (ዩንቨርስቲው )


ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news