Get Mystery Box with random crypto!

ለ12ኛ ክፍል ተማሪወች በሙሉ !!! የዘንድሮው ፈተና ከሰኔ መጨረሻ - ሃምሌ ባሉት ቀናቶች ዉስጥ | ATC NEWS

ለ12ኛ ክፍል ተማሪወች በሙሉ !!!

የዘንድሮው ፈተና ከሰኔ መጨረሻ - ሃምሌ ባሉት ቀናቶች ዉስጥ እንደሚሠጥ መገለፁ ይታወሳል፣ እኛም ENTRANCE TRICKS በተሰኘው ፕሮግራማችን ከ 9-11 (old book) እና 12 (new book) ለሶሻል እንዲሁም ለናቹራል ተማሪወች ሊንክ አድርገን እያስተማርን እንደሆነ ይታወቃል፣ ከክላሱ በተጨማሪ እራሳችሁን የምትለኩበትን ሞዴል ፈተና በቅርቡ ለመስጠት ዝግጅታችን የጨረስን መሆኑን እና ፎርም እንደምናስሞላ እናሳውቃለን!!! አሁንም ቢሆን እነዚህን አገልግሎቶች ማግኘት የምትፈልጉ ተማሪወች ከዚህ በታች ባለው ቦት በመግባት መመዝገብ እንደምትችሉ ማሳወቅ እንወዳለን !!!

@entrance_tricks_bot
!
ለበለጠ መረጃ የ entrance tricksን ማህበራዊ ሚዲያዎች ይቀላቀላሉ ።

YOU TUBE    //////       Telegram



ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061 ይደውሉልን ።