Get Mystery Box with random crypto!

ለልዩ ፍላጎት ትምህርት የሚረዱ 14 የድጋፍ መስጫ ማዕከላት ወደ ሥራ ገብተዋል ********** | ATC NEWS

ለልዩ ፍላጎት ትምህርት የሚረዱ 14 የድጋፍ መስጫ ማዕከላት ወደ ሥራ ገብተዋል
**********

የልዩ ፍላጎት ትምህርትን ለማጠናከር የሚረዱ 14 የድጋፍ መስጫ ማዕከላት በመገንባት ወደ አገልግሎት ማስገባቱን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

በቢሮው የልዩ ፍላጎት አካቶ ትምህርት እና መደበኛ ትምህርት ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል አስራት ለኢፕድ እንደገለጹት፤ የልዩ ፍላጎት ትምህርት በመዲናዋ ተደራሽ እንዲሆን ቢሮው የተለያዩ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል።

ቀደም ብሎ በከተማዋ 72 የድጋፍ መስጫ ማዕከላት የነበሩ ሲሆን፤ አሁን ላይ አስራ አራት ማዕከላት ተገንብተው ወደ አገልግሎት እንዲገቡ መደረጋቸውን ጠቁመዋል።

(ኢ.ፕ.ድ)
ሙሉውን ለማንበብ
https://press.et/?p=124724

ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news