Get Mystery Box with random crypto!

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ጠቅላላ የሰራተኞች የምክክር መድረክ አካሂዷል። የዩኒቨርሲቲው አመራሮች እና | ATC NEWS

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ጠቅላላ የሰራተኞች የምክክር መድረክ አካሂዷል።

የዩኒቨርሲቲው አመራሮች እና ሠራተኞች በተቋሙ እንቅስቃሴ እና ቀጣይ ተግባራት ላይ ተወያይተዋል።

አክሱም፣ መቐለ፣ አዲግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎችን ዳግም ሥራ ለማስጀመር እንቅስቃሴ መጀመሩ ይታወቃል።

@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news