Get Mystery Box with random crypto!

ASTU ተማሪ📚

የቴሌግራም ቻናል አርማ astu_temari — ASTU ተማሪ📚 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ astu_temari — ASTU ተማሪ📚
የሰርጥ አድራሻ: @astu_temari
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.59K
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ መረጃዎች ካላችሁ እና መጠየቅ የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ በዚ መላክ ትችላላችሁ
@astu_questionbot
ማስታወቂያ መስራት ለምትፈልጉ
ለሦስት ቀን የሚቆይ post 75 ብር
ለሳምንት የሚቆይ post በ 125 ብር
ለወር የሚቆይ አንድ post በ200ብር
በየሳምንቱ ሚታደስ የወር ማስታወቂያ በ250 ብር ብቻ

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-09 08:06:27 ለመላው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንኳን ለ ኢድ አል አድሃ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ። #ከየአብ ለ እስልምና እምነት ተከታዮች ያላልኩት ተሳስቼ አይለም፤ ምን መሰላችሁ የግቢ ተማሪ ስንሆን ሁሉንም አመታዊ እና ሀይማኖታዊ ክብረ በዓላት በጋራ ነው ምናከብራቸው (በአሉ የጋራችን ነው ኢድ ሙባረክ!) ግቢ ከገባን ይህ የመጀመሪያ በዓላችን ሆኖ ተመዝግቧል በነገራችን…
1.7K viewsɐɹǝsqɐʎ , edited  05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 08:05:33 ለመላው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንኳን ለ ኢድ አል አድሃ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ። #ከየአብ

ለ እስልምና እምነት ተከታዮች ያላልኩት ተሳስቼ አይለም፤ ምን መሰላችሁ የግቢ ተማሪ ስንሆን ሁሉንም አመታዊ እና ሀይማኖታዊ ክብረ በዓላት በጋራ ነው ምናከብራቸው (በአሉ የጋራችን ነው ኢድ ሙባረክ!)

ግቢ ከገባን ይህ የመጀመሪያ በዓላችን ሆኖ ተመዝግቧል

በነገራችን ላይ ዛሬ ካፌ ድግስ በድግስ እንደሆነ ከሲኒየሮች ያገኘሁት መረጃ ያመላክታል ።

በሉ ወረፋ እንዳታበዙብኝ ደሞ አሁን ከዶርም ልመጣ ነው ወደ ካፌ



@astu_temari
1.7K viewsɐɹǝsqɐʎ , edited  05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:53:09
Great news to all Adama residents, 10X event coming to your city

10X ADAMA Sales and Marketing Event

Sunday July 10th, 2022 from 9:00-11:00 Local Time
Adama Woji Mazoria, DOSHA HOTEL

Our summer packages:

Professional sales training,
Free Mindset Training
COC Certification
Free 10X event membership,
Part time & full time Job offers
Best selling book give away
Training Audio CD give away
10% discount for students with ID &
5% discount for others.
Open registration for Adama and Hawassa br with 10% discount
Free specialization training in Real-estate, Insurance, stock market & Direct marketing Industry.

Use the link below to register:
bit.ly/3P5relU

For more information:
+251991663073
+251953378765

For more info join our telegram channel: t.me/goldensuccesscoach

@Filaneba



ለ ASTU ተማሪዎች መግቢያ #በነፃ ነው።(Don't forget to bring your ID)

#እንዳያመልጥዎ
1.5K viewsɐɹǝsqɐʎ , edited  07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:20:51
1.4K views✥ًًٍٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖ͜͡ Ěmrâñ ٍٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜ۪۪۪۪۪͜͜͡͡, 07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:37:20 ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ የASTU የቴሌግራም ቻናል
ይቀላቀሉ (ወንዶች ባላየ እለፉ )

@astufaeth
@astufaeth
@astufaeth
1.5K viewsɐɹǝsqɐʎ , edited  10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 17:06:22
2.6K viewsɐɹǝsqɐʎ , 14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 15:29:39
Credit: ከአለም Gallery

አይቻልም ብለን ያመነውን ችለህ ስላሳየኸን እግዚአብሔር ይባርክህ።
2.0K viewsɐɹǝsqɐʎ , edited  12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 13:58:58
Hi , it's me Robel,
Help me win Awaqi's Photo Challenge by voting for me on:

https://t.me/GodanaChallenge/1245

Thank you!
1.8K viewsZee Land, 10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 13:58:58 Eski like bemadreg enagzew
1.7K viewsZee Land, 10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ