Get Mystery Box with random crypto!

ASTU ተማሪ📚

የቴሌግራም ቻናል አርማ astu_temari — ASTU ተማሪ📚 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ astu_temari — ASTU ተማሪ📚
የሰርጥ አድራሻ: @astu_temari
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.59K
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ መረጃዎች ካላችሁ እና መጠየቅ የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ በዚ መላክ ትችላላችሁ
@astu_questionbot
ማስታወቂያ መስራት ለምትፈልጉ
ለሦስት ቀን የሚቆይ post 75 ብር
ለሳምንት የሚቆይ post በ 125 ብር
ለወር የሚቆይ አንድ post በ200ብር
በየሳምንቱ ሚታደስ የወር ማስታወቂያ በ250 ብር ብቻ

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-04 09:42:33
ASTU ጉዞ

አቤት Final ብቻ ጨርሼ ከዚህ ግቢ ስወጣ ያለው ስሜት!! ምን ላደርግ ነው ግን ። ... ኧረ ብቻ finalሉን ልጨርስ እንጂ የምሄድበትንሰ በኋላ አስብበታለሁ ...

ይቀላቀሉን። ለተማሪዎች ብቻ የተዘጋጀ የጉዞ መርሀ-ግብር #ASTU_GUZO
በጉዟችን ቢያተርፉ እንጂ አይከስሩም
- ONE DAY TRIP
- TRANSPORT
-ENTRANCE FEE
-GAMES
-DAY PARTY
#PRIZE_ONLY_ETB_800

https://t.me/+cA5ODAD2410zNDBk
2.9K viewsɐɹǝsqɐʎ , edited  06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 09:36:10 Dear ASTU 1st and 2nd year student's have a nice exam good luck from Emran
2.9K views✥ًًٍٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖ͜͡ Ěmrâñ ٍٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜ۪۪۪۪۪͜͜͡͡, 06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 03:02:08
Yhnn yetale contact me @emru_the_last_man
3.0K views✥ًًٍٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖ͜͡ Ěmrâñ ٍٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜ۪۪۪۪۪͜͜͡͡, 00:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 12:45:31 ይህን ያውቃሉ

በ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ካፌ የምግብ አይነት ከሰኞ እስከ እሁድ ካሉት ቀናቶች ምሳ እና እራት ተመሳሳይ የምግብ አይነቶች ሆነው የሚቀርቡት በ ቅዳሜ ዕለት ብቻ ነው።

(ምን ዋጋ አብዛኛው ተማሪ ከቁርሰ ውጪ ሁልጊዜም ምስር፣ ክክ እና ሽሮ ቢመገብ ደስታው ነው )


"ፈተና ላይ ይመጣሉ እንዴ "... እንደማትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ
2.7K viewsɐɹǝsqɐʎ , edited  09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 12:23:20
Mechanical Department Trip to Akaki Basic Metals Industry
3.2K viewsZee Land, 09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 15:31:16
|CSEC-CPD

Dear Contestants,

Due to some students repeated request and some other circumstances the contest day has been postponed.

The updated Date of the contest is August 13 and 14 after all of you have completed your Final Exam.

We hope that you would understand most students situation on this matter and our own.

We apologize for any inconvenience.

Check our channel for further notice.

CSEC-CPD Head.
3.1K viewsɐɹǝsqɐʎ , edited  12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 15:14:18
|CSEC-CPD

ARE YOU READY!!!

The Long awaited CSEC-CPD Entrance Exam is HERE!!!

We are delighted to inform you that the contest that you have been waiting for is around the corner.

ARE YOU READY!!!

Registration Will be Closed on Friday 23:59 pm (midnight) July 22, 2022
Contest Will be held on Saturday and Sunday (July 23 and 24, 2022)
Those of you who have Laptop, don't forget to bring it with you

Information about your Exam Date, Time and Place will be posted on this channel so be Uptodate

#CSEC_ASTU
#CSEC_CPD
#Entrance_EXAM
#contest
2.3K viewsNh, 12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 17:58:06
Get to know CSEC-ASTU

Date: Wednesday, July 13, 2022
Time: 11:00 Local time
Venue: B-513 (Space)


Join CSEC-ASTU community
1.1K viewsNh, 14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 18:18:00 የእርዳታ ጥሪ
ወንድማችን እንትና (ስሙን አላወኩም ) ከካፌ እስከ ዶርም ባለው መንገድ ቁልፍ የጣለ ሲሆን ቁልፋ ላይ አንድ የ 16 አመት ለጋ ወጣት (ማለቴ 16GB flash) ያለበት ስለሆነ ካገኛችሁ ትመልሱለት ዘንድ እማፀናችኋለሁ

የምር ግን ካገኛችሁ call him please
Ph.no:- +251919097043
1.6K viewsɐɹǝsqɐʎ , edited  15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 10:25:20
1.9K viewsZee Land, 07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ