Get Mystery Box with random crypto!

ይሄ ዩንቨርስ ከመፈጠሩ በፊት ሌላ ዩንቨረስ እንደነበር ሳይንቲስቶች አዲስ መረጃን አገኙ። እኛ የ | አስትሮኖሚ 🚀🔭

ይሄ ዩንቨርስ ከመፈጠሩ በፊት ሌላ ዩንቨረስ እንደነበር ሳይንቲስቶች አዲስ መረጃን አገኙ።

እኛ የምንኖርባት አለም ከ4.5 ዓመት በፊት እንደተፈጠረች ይገመታል በተመሳሳይ ሁሉም ፕላኔቶች እና ኮከቦች ያሉበት ይሄው ዩንቨረስ ከ13.7 ቢልዮን ዓመት በፊት እንደተፈጠረ የቢንግ ባንግ ንድፈ ሐሳብ ያትታል።

የቢንግ ባንግ ንድፈ ሐሳብ ግን በአንድ ነገሩ ብዙዎች ተችተውት ነበር ይሄም የሆነው ይሄ ዩንቨረስ የተፈጠረው ከምንም ወይም ከባዶ ተነስቶ በማለቱ ነበር በዚህ ምክንያት የቢግባንግ ንድፈ ሐሳብ በአሁኑ ዘመን አይነኬ የሚመስሉትን የፊዚክስ ሕጎች ጥሷል።

ከቀናት በፊት ግን ሳይንቲስቶች አዲስ መረጃን አግኘተዋል እንደ ግኝታቸው ከሆነ ደግሞ ይሄ ዩንቨረስ ከመፈጠሩ ወይም የኛ አለም ከመፈጠሩ በፊት ሌላ ዩንቨረስ እና ሌሎች አለማት እንደነበሩ የሚያሳይ ነው።

አ.አስትሮኖሚ
@astronomy21bk
@astronomy21bk