Get Mystery Box with random crypto!

【ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት】

የቴሌግራም ቻናል አርማ asselef — 【ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት】
የቴሌግራም ቻናል አርማ asselef — 【ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት】
የሰርጥ አድራሻ: @asselef
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.05K
የሰርጥ መግለጫ

➷ በዚህ ቻናል የሱና ኡስታዞች ደአዋና የተለያዩ ፁሁፎች የሚለቀቅበት ነው !!
➷➷ "ለአላህ መብት "ለሆነው ወደዚህ ምድር "የመጣነው "አላህን በብቸኘነት "ለማምለክ" እንጂ
"ለሌላ አላማ" አይደለም⤵️⤵️⤵️ !!!
ወደቻናላችን ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ "ተጠቃሚ ይሆናሉ "
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/joinchat/NDou6IAArAowMjU0

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-06 02:45:19 ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

«افضحوا أهل البدع ولا تلتفتوا للذين يقولون اتركوا الردود.»

«የቢድአ ባለቤቶችን አጋልጡ። እነዛ ረድ አታድርጉ የሚሉ ሰዎችን አትስሙ።»

شرح السنة للبربهاري(3/35)ْ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
71 views23:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 17:35:05 ቁረአን እና ኪታብ እንዴት አድርገን ብቀራ ነው የሚገባን ?


በኡስታዝ አቡ አብደላህ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
120 views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 08:39:16 ሱረት ካህፍ

ያማረአቀራር ባማረድምፅ !

الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

➴➴➴➴➴➴

https://t.me/Asselef
https://t.me/Asselef
130 views05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 07:14:29 عن عبدالله بن عمرو رضي الله عنهما ،
أنه سمع النبي ﷺ يقول :

((مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا))

رواه مسلم.

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ»
127 views04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 15:00:18 ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

«ሴት ልጅ አጭር ልብስ በልጆቿም በመህረሞቿ (በወንድሟ፣ በአባቷ፣ በአጎቷና በሌሎቹም) ፊት ለፊት መልበስ አይፈቀድላትም። በመህረሞቿም ፊት ቢሆን የምትከፍተው ፊትና የማያመጣ በተለምዶ የሚታየው (ፊቷ፣ አጆቿ፣ ፀጉሯ) ነው። አጭር ልብስ መልበስ የሚፈቀድላት ለባሏ ብቻ ነው።»

~ #المُنتقى 170/3
149 views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 13:27:34 عن أبي هريرة رضي الله عنه ،
أنه سمع رسول الله ﷺ يقول :

((لَيَنْتَهِيَنَّ أقْوَامٌ عَنْ وَدْعِهِمُ الجُمُعَاتِ ، أوْ لَيَخْتِمَنَّ اللهُ عَلَى قُلُوبِهِمْ ثُمَّ لَيَكُونُنَّ مِنَ الغَافِلِينَ))

رواه مسلم.
144 views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ