Get Mystery Box with random crypto!

ትናንት መጅሊስ ለዛሬ ተቃውሞ የለም ሲለን ያቋቋማቸው ዘጠኝ ኮሚቴዎች ከሚመለከታቸው የመንግስት አካ | አዲስ መረጃ

ትናንት መጅሊስ ለዛሬ ተቃውሞ የለም ሲለን ያቋቋማቸው ዘጠኝ ኮሚቴዎች ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጋር እያደረጉት ያለው ውይይት ጥሩ ውጤት ያመጣል ብለን ተስፋን ሰንቀን፣ ረብሻን ፈርተን፣ ሁከት ላለመቀስቀስ ነበር ዛሬ ተቃውሞ የለም ብለን በተደጋጋሚ እየተሰደብን ስንወተውት የነበረው።

የመንግስት ኃይሎች ግን ተቃውሞ ቢኖርም ባይኖርም ለመግደል አቅደው፣ ለሳምንት ያክል ተዘጋጅተው ነበርና የወጡት፤ እንኳን ሊቃወሙ ሰግደው ባልጨረሱ ወንድሞችና እህቶች ላይ የጥይት እሩምታ በአንዋር መስጅድ ከፍተው የቻሉትን ገ'ደሉ፣ ደበደቡ፣ አፈኑ።


ትናንት ተቃውሞ ያለን መጅሊስ ቢያንስ አሁን በአንዋር መስጅድ የታፈኑትን ሙስሊሞች ያስለቅቅልን።