Get Mystery Box with random crypto!

የሸዋሮቢት ከንቲባ ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ! የሸዋሮቢት ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ው | አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹

የሸዋሮቢት ከንቲባ ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ!

የሸዋሮቢት ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው  አሁን ከመሸ 3:00 ሰዓት አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቀ የታጠቁ ሀይሎች ጥቃት ተፈፅሞበት ህይወቱ እንዳለፈ ታውቋል።

ነፍስ ይማር!


#ትክክለኛና_ፈጣን_መረጃ_አድራሽ #አሥራት_ሚዲያ
#የሕዝብ_ድምጽ_ሚዲያ
ነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም
Instagram:- https://www.instagram.com/asrat_media

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

Email:- www.asrat.media.com@gmail.com