Get Mystery Box with random crypto!

#የክብር ዶክትሬታቸውን ተቀበሉ! የሙስሊሙም የክርስቲያኑም አባት፣ ሰውን በሰውነቱ እኩል የሚያገ | አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹

#የክብር ዶክትሬታቸውን ተቀበሉ!

የሙስሊሙም የክርስቲያኑም አባት፣ ሰውን በሰውነቱ እኩል የሚያገለግሉት አባት ፥ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የክብር ዶክትሬት ከባህር ዳር ዩንቨርስቲ ተቀብለዋል።

በተመሳሳይ ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬቷን ከባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተቀብላለች፡፡

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በስፖርቱ ዘርፍ ለሀገሯ ባበረከተችው ታላቅ አስተዋጽዖ ነው ከባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት የተሰጣት፡፡