Get Mystery Box with random crypto!

Progress Academy High school

የቴሌግራም ቻናል አርማ askoprogres3 — Progress Academy High school P
የቴሌግራም ቻናል አርማ askoprogres3 — Progress Academy High school
የሰርጥ አድራሻ: @askoprogres3
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 341

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-22 13:10:55
ለውድ የ2014 የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎቻችን በሙሉ ፡-
የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ፕሮግራም ይህ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እንጠይቃለን።
መልካም ፈተና ይሁንላችሁ
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት
110 views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 13:10:55 በ2014ዓ.ም 12ተኛ ክፍል ስትማሩ
ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ

  ከመስከረም 18 - 20/2015ዓ.ም 
ድረስ በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር
  ትምህርት ቢሮ ደረጃ የተዘጋጀ የሞዴል
ፈተና ስለሚሰጥ ከወዲሁ ዝግጅት
    እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
108 views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 10:34:03 በ2014ዓ.ም 12ተኛ ክፍል ስትማሩ
ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ

ነገ መስከረም 12/2015ዓ.ም  በ3:00 ሰዓት ትምህርት ቤት ተገኝታችሁ Admission card ቼክ እንድታደርጉ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን።
123 views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 10:34:03
#ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ

የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያና ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ:-

2014/15 የኢትዮ ዩኒቨርሲቲ መግቢያና
የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ካምፖስ ጉዞ ስያደርጉ #መያዝ #የተፈቀደላቸው፣#መያዝ #የተከለከሉ እና #የጊዜ #ሠሌዳ እንደሚከተለው ያለው ሲሆን ተማሪዎች ከወዲሁ ራሣችሁን እንድታዘጋጁ ይሁን።
❶#መያዝ #የተፈቀደላቸው
አንሶላ፣
ትራስ ጨርቅ፣
የማታ ልብስ፣
ደረቅ ምግብ፣
ልብስ፣ቦርሳ፣
የመፈተኛ ካርድ፣እርሳስ፣ላጲስ፣የማስታወሻ ደብተር፣ባዶ ወረቀት፤መጽሐፍ
❷፣#መያዝ #የተከለከሉ
ማንኛውም ድምፅ የሚቀዳ፤ቪዲዮ የሚቀዳ ወይም ፎቶግራፍ የሚያነሳ፤
ካሜራ
ማንኛውም ከቴሌ መስመርም ይሁን ከቴሌ ውጭ መልዕክት በድጂታል ቴክኖሎጂ መቀበያ ወይም ማስተላለፊያ ውጤቶች(ታብሌት፣ኮሚፕዩተር፣ላብቶፕ፣ ስልክ፣አይፓድ፥ሃርድ ዲስክ፣ፍላሽ)
❸ #የጊዜ #ሠሌዳ

ማህበራዊ ሳይንስ $social science dep't
➤26_28/1/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ
➤29/01/2015 ኦሬንተሽን
➤30/01/2015_02/02/2015 ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።

የተፈጥሮ ሳይንስ Natural Science dep't
➤05_06/2/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ
➤07/02/2015 ኦሬንተሽን
➤08/02/2015_11/02/2015 ፈተናው
የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።
https://t.me/kolfekeranioeducationbureau
134 views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 10:46:51 ለውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች
የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሰኞ መስከረም 9 ይጀመራል።
በመሆኑም ተማሪዎች ከሰኞ መስከረም 9 እስከ አርብ መስከረም 13 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ትምህርት ቤት የሚቆዩት እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ብቻ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ።
299 views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 18:55:42

ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ
በሙሉ!!!
እንኳን ደስ አላችሁ!!!
የ2014ዓ.ም የ8ተኛ ክፍል
ተፈታኞች በሙሉ በከፍተኛ
ውጤት ወደ 9ኛ ክፍል
ተዘዋውረዋል።
106 views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 10:08:25 ለውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች

የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ
ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ቀርቷል፤
በመሆኑም በቀሩት ቀናት ልጆቻችሁን
እንድታስመዘግቡ ስንል በድጋሚ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን ።
64 views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 09:44:10 ለውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች

የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ የሚሰጠው
ሰኞ ሐምሌ 11ቀን 2014ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 - 6:30 ሰዓት መሆኑን በድጋሚ እናሳውቃለን ።
18 views06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 09:24:53 ለእስልምና ዕምነት ተከታይ ለሆናችሁ የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ አባላት በሙሉ። እንኳን ለ1443ተኛው የዒድ አል አድሃ/አረፋ/ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
67 views06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ