Get Mystery Box with random crypto!

ለውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሰኞ መስከረም 9 ይጀመራል። በመ | Progress Academy Grade5--8

ለውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች
የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሰኞ መስከረም 9 ይጀመራል።
በመሆኑም ተማሪዎች ከሰኞ መስከረም 9 እስከ አርብ መስከረም 13 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ትምህርት ቤት የሚቆዩት እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ብቻ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ።