Get Mystery Box with random crypto!

Progress Academy Grade5--8

የቴሌግራም ቻናል አርማ askoprogres2 — Progress Academy Grade5--8 P
የቴሌግራም ቻናል አርማ askoprogres2 — Progress Academy Grade5--8
የሰርጥ አድራሻ: @askoprogres2
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 171

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-03-11 05:26:24
ቀን 1/7/2015 ዓ.ም

ማስታወቂያ!

በ2015 የትምህርት ዘመን 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ እና ሀገራቀፍ ፈተና ተፈታኝ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ

ቀደም ሲል በቀጥታ / ኦላይን መመዝገባችሁ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋርም በተያያዘ የተመዘገባችሁበትን መረጃ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ እንዲቻል

ለ6ኛ ክፍል https://aa6.ministry.et እና

ለ8ኛ ክፍል https://aa.ministry.et ሊንኮችን በመጫን View Result የሚለውን በመጫን የመለያ ቁጥራችሁን እና ስም / Registration Number and First Name በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ስህተት ካለበት ለትምህርት ቤታችሁ በስቸኳይ እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

Blog: - https://aacaebc.blogspot.com

You Tube:



TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
48 views02:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 15:01:35 02/05/2015
ለ 6ተኛ እና 8ተኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች ብቻ
1.የማጠናከሪያ ትምህርት ቅዳሜ ጥር 6/2015 ዓ.ም ይጀምራል፡፡
2.ትምህርቱ የሚሰጠው ከጠዋቱ 2፡15 – 6፡00 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
3.ለማጠናከሪያው ትምህርት ክፍያ የሚፈፀመው በኦሮሚያ
ህብረት ሥራ ባንክ የሂሳብ ቁጥር
1000014534575 ብቻ ይሆናል፡፡
ት/ቤቱ
35 views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 10:46:30 ለውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች
የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሰኞ መስከረም 9 ይጀመራል።
በመሆኑም ተማሪዎች ከሰኞ መስከረም 9 እስከ አርብ መስከረም 13 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ትምህርት ቤት የሚቆዩት እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ብቻ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ።
476 views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 18:55:57

ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ
በሙሉ!!!
እንኳን ደስ አላችሁ!!!
የ2014ዓ.ም የ8ተኛ ክፍል
ተፈታኞች በሙሉ በከፍተኛ
ውጤት ወደ 9ኛ ክፍል
ተዘዋውረዋል።
68 views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 10:08:09 ለውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች

የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ
ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ቀርቷል፤
በመሆኑም በቀሩት ቀናት ልጆቻችሁን
እንድታስመዘግቡ ስንል በድጋሚ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን ።
78 views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 09:44:24 ለውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች

የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ የሚሰጠው
ሰኞ ሐምሌ 11ቀን 2014ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 - 6:30 ሰዓት መሆኑን በድጋሚ እናሳውቃለን ።
30 views06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 09:24:41 ለእስልምና ዕምነት ተከታይ ለሆናችሁ የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ አባላት በሙሉ። እንኳን ለ1443ተኛው የዒድ አል አድሃ/አረፋ/ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
112 views06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 15:29:15
46 views12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 16:08:30 ለውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች

የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመንን በማስመልከት በቀን 21/10/14ዓ.ም ደብዳቤ መላካችን ይታወሳል ። ሆኖም ደብዳቤውን ፈርማችሁ ያልመለሳችሁ ወላጆች ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ሰኔ 28ቀን 2014ዓ.ም ጠዋት 2:00 ሰዓት ድረስ እንድትመልሱ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን ።
70 views13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 07:46:46 ቀን 21/10/2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
በ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል የክልል ፈተና ለምትፈተኑ የአስኮ ፕሮግረስ ተማሪዎች በሙሉ፡፡
1ኛ የመፈተኛ ት/ቤት ጉለሌ ፋና ት/ቤት
2ኛ መግለጫ (Orientation) የሚሰጥበት ቀን
ሰኔ 24 ቀን (አርብ) 2014 ዓ.ም
ቦታ ጉለሌ ፋና ት/ቤት
ሰዓት 2፡30
መሆኑን አውቃችሁ በቦታው እንድትገኙ ሆኖ በዕለቱ (አርብ) ከጥዋቱ በ2፡00 ሰዓት ላይ የመግቢያ/ የመፈተኛ ካርዳችሁን (adimission card) ከት/ቤታችሁ እንድትወስዱ እናሳውቃለን፡፡

ት/ቤቱ
113 views04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ