Get Mystery Box with random crypto!

በአሸዋ ERP አካውንቲንግ ሞጁል፤ የፋይናንስ ሂደትዎን ያስተካክሉ! የእጅ በእጅ አሰልቺ የገንዘብ | Ashewa Technologies

በአሸዋ ERP አካውንቲንግ ሞጁል፤ የፋይናንስ ሂደትዎን ያስተካክሉ!

የእጅ በእጅ አሰልቺ የገንዘብ አስተዳደርን ተሰናብተው የቢዝነስዎን የገንዘብ ሂደትና ፍሰት በቀላሉ ለመቆጣጠርና ለማስተዳደር ፍጹም መፍትሄ የሆነውን የአሸዋ አካውንቲንግና ፋይናንስ ሞጁል ይጠቀሙ፡፡ደረሰኝና ክፍያዎችን ከመከታተል እስከ ፋይናንሺያል ሪፖርት ድረስ ያሉ ለቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ የፋይናስ ሂደቶችን በሙሉ አካቶ የያዘ መፍትሄ ለእርስዎ! የሂሳብ ስህተቶችን ይቀንሱ፣ወደትክክለኝነት ይቅረቡ፣ያለልፋት ፋይናንስዎን ያስተዳድሩ፣ የተሻለ ሪፖርት ያግኙ! አሁኑኑ ይሞክሩት

የበለጠ መረጃ ለማግኘት ይህን ፎርም ይሙሉ https://forms.gle/xQF2qQB29JAafu8Y8 ወይም 9870 ይደውሉ!