Get Mystery Box with random crypto!

ለዓይን የሚስብ፣ ቦታ የሚቆጥብ አገልግሎቱ ሁለገብ! እነዚህን ሁለገብ ባለሶስት እርስ በእርስ | Ashewa Technologies

ለዓይን የሚስብ፣ ቦታ የሚቆጥብ አገልግሎቱ ሁለገብ!

እነዚህን ሁለገብ ባለሶስት እርስ በእርስ ተደራራቢ የሆኑ ዉብ ጠረጴዛዎች ገዝተው በቤትዎ የተለያዩ ቦታዎች ለተለያየ ግልጋሎት መጠቀም ወይም በአንድ ላይ ቦታ ቆጥበው መደርደር ይችላሉ፡፡ካሻዎ ለቡና ወይም ለመመገቢያ የሚገለገሉባቸው ጠረጴዛዎቹ ጥንካሬን፣ ዉበትን አገልግሎትን እንዲሁም ሁለገብነትን ያካተቱ ንብረቶች ናቸው፡፡አሁኑኑ በ https://bit.ly/3JFyEf8 ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9