Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚ የዓለም ታሪኮች

የቴሌግራም ቻናል አርማ asgerami_tarikoch — አስገራሚ የዓለም ታሪኮች
የቴሌግራም ቻናል አርማ asgerami_tarikoch — አስገራሚ የዓለም ታሪኮች
የሰርጥ አድራሻ: @asgerami_tarikoch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.33K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል በዓለም ዙሪያ ስለተደረጉ ነገር ግን ያልተሰሙ እና ያልተነገሩ እንዲሁም ከአግባብ ውጭ በመሆናቸው ምክኒያት በtvም ሆነ በማንኛውም Social media እንዳይዘገቡ የታፈኑ እና የታገዱ ታሪኮችን ያገኛሉ።
#ይህ_ሌላኛው_የዓለም_ገፅታ_ነው!!
ለሃሳብ አስተያየት፣ለcross @Asgerami_bot ያናግሩን።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-26 21:22:50
ፊልም ላይ በምን መሳተፍ ይፈልጋሉ?
*በዳይሬክቲንግ
*በሲኒማቶግራፊነት
*በኤዲቲንግ
*በፀሐፊነት
*በትወና
የመሳተፍ ፍላጎት ካልዎት ትክክለኛው ቦታ ላይ ተገኝተዋል ።

@ENDRIASFILMCOMPANY
1.2K viewsዣ-ኤል, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 10:01:54
የጭንቅላት ችግር ያለበቸው እስረኞች

ኢንግሊዝ የእብዶች ማስጠጊያ፣ 1870


ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.6K viewsJø, 07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 10:01:54
የድልድይ መንገድ ግንባታ

ስኮትላንድ፣ 1961


ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.4K viewsJø, 07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 09:51:12
ሞክር እና ህይወትህን አድን

በኢንግሊዝ ደይሊ ሄራልድ የተባለ ጋዜጣ ከጦርነት የሚሰነዘሩ ጥቃቶች ለማምለጥ ከምድር በታች ያለ መጠለያ እጅግ ጠቃሚ እንደሆነ በመስከረም መጨረሻ ባወጣው እትም ይገልፃል።

ከዛም በኋላ ሁሌም ማታ የለንደን የመሬት ውስት የባቡር ጣቢያ በሰው መጨናነቅ ይጀምራል።አብዛኛዎቹ በጊዜ ቦታ ለመያዝ ሳይመሽ ነበር ሚመጡት።

Bounds Green Underground Station, ለንደን፣ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት፣ 1940

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.6K viewsJø, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 09:51:12
እዚህ ቤት ውስጥ መኖር ድፍረትን ይጠይቃል።

ሳን ፍራንሲስኮ፣ 1890


ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.4K viewsJø, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 22:30:24
ወደ ኋላ ስንመለስ

Influenza ወረረሽኝ በነበረ ጊዜ ፖሊሱ ሰውየው ማስክ ስላላደረገ እያስጠነቀቀው ያሳያል።

ሳን ፍራንሲስኮ፣ ካሊፎንያ፣ 1918

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.7K viewsJø, 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 22:30:24
የታላቁ የበርሊን ግንብ ዙሪያ የቀን ተቀን ኑሮ ይህን ይመስላል።

ጀርመን፣ 1985


ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.5K viewsJø, 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 11:01:25
ወደ 18 ሚሊዮን የሚጠጋ የቅምቡላ(የታንክ ጥይት) ቀለሀ

1946

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.7K viewsJø, 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 11:01:25
ወዳጃ ወይስ ጠላት?

ጀርመን ፈረንሳይን ከተቆጣጠረች በኋላ የጀርመን ወታደር የፈረንሳይ እንስትን ሳይክል መንዳት እያስለማመዳት።

1940

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.5K viewsJø, 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-19 09:11:13
የሩዋንዳ ጅምላ ጭፍጨፋ

በዚህ የእርስበርስ ጦርነት ወደ 800,000 የሩዋንዳ ዜጎች በ100 ቀናት ውስጥ ተገድለዋል።

ሩዋንዳ፣ ማእከላዊ ምስራቅ አፍሪካ፣ 1994

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.5K viewsJø, 06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ