Get Mystery Box with random crypto!

አስደናቂ እውነታዎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ asdenaqiewnetawoch — አስደናቂ እውነታዎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ asdenaqiewnetawoch — አስደናቂ እውነታዎች
የሰርጥ አድራሻ: @asdenaqiewnetawoch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 133
የሰርጥ መግለጫ

join and know more

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-02-16 21:07:27 ጁፒተር እና ሳተርን ላይ አንዳንዴ አልማዝ ይዘንባል:: ይህ የሚፈጠረው መብረቅ ሚቴንን ወደ ግራፋይት እና አልማዘ ስለሚቀይረው ነው::
317 views18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 20:04:12
319 views17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 19:46:03 አዞ ምላሱን ማውጣት አይችልም።
286 views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 19:33:17 ጥርስ ቡርሻችን ላይ የምናረገው የጥርስ ሳሙና ስም አለው።nurdle ይባላል።
259 views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 14:26:02 እቃዎችን በመኪና ሲያጓጉዙ 'shipment' ይባላል። ነገር ግን በመርከብ ሲያጓጉዙ 'cargo' ይባላል።
246 views11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-04 18:44:34 የመጀመሪያው የኮዳ ውሀ የተመረተው በ1767 በአሜሪካ ነበር።
266 views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-02 20:10:46 ላይተር የተፈጠረው ከ ክርቢት በፊት ነው።
267 views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-26 22:33:46 Channel photo updated
19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-25 22:03:30 ሳይንስ እንዴት ሳይክል ቀጥ ብሎ እንደሚሄድ መልስ የለውም።
272 views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-25 21:56:09 T-series የአለማችን ትልቁ subscriber ያለው ሲሆን pew die pie ደግሞ ብቻውን የሚሰራ የyoutube channel በመሆን 1ኛ ነው።
263 views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ