Get Mystery Box with random crypto!

👳‍♀️ያዐለሙ-_መብራት 😍{ሰይዲ}

የቴሌግራም ቻናል አርማ arusilkemale — 👳‍♀️ያዐለሙ-_መብራት 😍{ሰይዲ}
የቴሌግራም ቻናል አርማ arusilkemale — 👳‍♀️ያዐለሙ-_መብራት 😍{ሰይዲ}
የሰርጥ አድራሻ: @arusilkemale
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 182
የሰርጥ መግለጫ

አሰላም አለይኩም ያ ጀማዐ
ይህ channel አላማው
ስለ ዲናችን የምናቀውን ልናሳውቃቹ ወደናል
ሐዲሶች ቂሳዎች 🙌
መንዙማዎች😃
ኢስላማዊ ታሪኮች ይገኙበታል 😄
አናሽቃለን 👳👏
አስተያየት ካለ👇
@Buki_reha በሚለው ይስጡን

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-09 22:45:10 በጣም የምፈራዉ ነገር ምን እንደሆነ ታዉቃለህ? በጊዜያዊ ስሜት የምወስነዉ ዘላለማዊ ዉሳኔ!

ለምሳሌ አንድ ሰዉ ከአባቱ ጋር ተጣልቶ በቃ እራሴን ማጥፋት አለብኝ ምንም አልረባም ብሎ ቢያደርገዉ እራሱን ለዘላለም አጣዉ ማለት ነዉ፡፡ ነገሮች ምንም ያህል ከባድና ፈታኝ ቢሆኑብኝም ጊዜያዊ ዉሳኔ መጨረሻ ለሌለዉ መጥፎ ዉሳኔ እንዳይሰጡኝ እፈራለሁ፡፡

ይህንን ለምን አልኩህ መሰለህ? ብዙ ሰዎች በምኖርበት ህብረተሰብ ዉስጥ እራሳቸዉን እያጡ ስለሆነ ነዉ...ከሚስቱ ጋር አንድ ቀን ክፉኛ ስለተጣላ መፋታት አለብን ብሎ የደመደመ ሰዉ፣ ዉጤቴ ጥሩ ስላልሆነ ለምን እማራለሁ ብሎ ትምህርቱን የሚያቋርጥ ሰዉ፣ ፍቅረኛዬ ጥሎኝ ሄደ ብላ ወንዶችን ሁሉ በአንድ ላይ ለመበቀል ደፋ ቀና የምትል ሴት ኸረ ስንቱ...!

እኔም ሆንኩ አንተ ሁኔታዎች እንደሚቀያየሩና ዛሬ አሪፍ ያልናቸዉ ዉሳኔዎች ነገ የእግር እሳት ሊሆኑብን እንደሚችሉ መገንዘቡ ላይ ነዉ፡፡ ምንም ይሁን ምን ሁኔታዎች ሲከፋ ለፈጣሪህ አሳልፎ መስጠትና እራስህን ዘወር ማድረጉ የተሻለ ዉሳኔ ነዉ እላለሁ፡፡

ፀሀፊው ያልታወቀ

መልካም ምሽት
JOIN @Sycotube
10 viewsبُڬِ رَﻫا, 19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:34:59    عيدكم مبارك
Eid Mubarak ኢድ ሙባረክ

تقبل الله منا ومنكم.

Rabbi hojii gaggaarii nuuf siniirraa haa qeebalu

ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል።

[ወንደሞቼ እና እህቶቼ ፣ አላህ መልካም ስራዎቻቸንን ይቀበለን !!!]

"ليس العيد لمن لباس جديد
إنما العيد لمن نجا يوم الوعيد"
 
11 viewsبُڬِ رَﻫا, 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 23:40:14 #የላቀ ሐዲስ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿اطَّلَعْتُ في الجَنَّةِ فَرَأَيْتُ أكْثَرَ أهْلِها الفُقَراءَ،﴾

“ወደ ጀነት ተመልከትኩ። በውስጧ የሚበዙት የድህነት ባልተቤቶች ናቸው።”

ቡኻሪ (5198) ሙስሊም (2738) ዘግበውታል
26 viewsبُڬِ رَﻫا, 20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 23:40:14 #የጎረቤት ሐቅ!

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ለነቢዩ (ﷺ) እንዲህ አልኳቸው፦

﴿يا رَسولَ اللهِ ! إنَّ فلانةَ تقومُ اللَّيلَ وتَصومُ النَّهارَ وتفعلُ، وتصدَّقُ، وتُؤذي جيرانَها بلِسانِها؟ فقال رسولُ اللهِ ﷺ لا خَيرَ فيها، هيَ من أهلِ النّارِ.﴾

“አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እከሊት ሌሊት ሰላት በመቆም ታሳልፋለች፣ ቀን ትፆማለች እንዲሁም ሰደቃ ታደርጋለች። ነገር ግን ‘በምላሷ ጎረቤቷን በነገር ታስቸግርላች።’ ረሱል (ﷺ) አሉ፦ መልካም የሆነ ነገር የላትም። እሷ የእሳት ነች።”

ቡኻሪ አልአዳቡል ሙፍረድ ላይ ዘግበውታል: 119
24 viewsبُڬِ رَﻫا, 20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 23:40:14 መቸኮል እና ነገርን አለማጣራት መደምደሚያቸው ጥፋት ነው፤ ሁለቱም በስሜት የሚፈጸሙ ድርጊቶችን ያስከትላሉ ያ ደግሞ ኋላ ሚያስቆጩ ሁኔታ ውስጥ ይከተናል! ውሳኔአችን ከምን የመነጨ እንደሆነ ቆም ብለን ማሰብ ይገባናል!!!
ገደብ፡ ይሕ ምን ያህል መሔድ እንዳለብን የሚወስነን ነው፤ ገደብ አስፈላጊ ነገር ነው፤ የምንጠይቀው ፤ የምናወራው ፤ የምናስበው ፤ የምንመኘው ፤ የምንፈጽመው ነገር ሁሉ ገደብ ሊኖረው ይገባል፤ ካልሆነ ኑሮአችን ቅጥ ያጣ ፤ ስብዕናችን የተናቀ ፤ ድርጊታችን የጭካኔ መሆኑ የማይቀር ነው!!!
:አላህ ይጠብቀን:
@fuadne ,,,,,,,,,,,,,, @fuadne ,,,,,,,,,,,,,,
22 viewsبُڬِ رَﻫا, 20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 23:38:25 ህይወት የፈለገ ያህል ከባድ
ጭንቀተማና አድካሚ ብትሆንም
ሁለት ደስ የሚሉ ጣእምን የሚሰጧት
ነገሮች አሉ ‥ እንሱም
⇘ አላህን ማውሳት እና ለአላህ ብሎ
ከሚወድህ ልብ የሚመጣልህ ዱዓእ ነው ።


@fuadne
20 viewsبُڬِ رَﻫا, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 23:38:25 ከአላህ ፍቅር ያንተ ድርሻ
እሱን በምታወሳው ልክ ነውና
አላህን በብዙ አውሳው‥ ።

@fuadne
20 viewsبُڬِ رَﻫا, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 23:38:25 ወደ ምትወደው ነገር
የሚወስድህ መንገድ...
መጀመሪያ በምትጠላቸው ነገሮች
በኩል ያሳልፍሃል



@fuadne
19 viewsبُڬِ رَﻫا, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 23:38:24 #አይ_ሰው

«የሰው ልጅ በአንድ ስህተት ምክንያት አንድ ሺህ መልካም ስራህን ይረሳል፣ በዜሮም ያባዛብሃል»

«የውሸት እወድሃለሁ እያለ ከጎንህ ሆኖ ሲያጨበጭብልህ የነበረው ሁሉ በተቀያየምክ ማግስት ደረጃ 1 ጠላትህ ይሆናልሃል»

አላህ ግን በአንድ መልካም ስራ ምክንያት አንድ ሺህ ወንጀሎችህን ይምርልሃል

@fuadne
18 viewsبُڬِ رَﻫا, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 23:38:24 እያንዳንዱ ቀን ፀጋ ነዉ

ምናልባት ዛሬ ወደ አላህ ለመመለስ
የተሰጠን የ መጨረሻ ቀን ሊሆን ይችላል በተዉባ እናሳልፈው አላህ ይምረን ዘንድ
إن الله يحب توابين

አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

@fuadne
16 viewsبُڬِ رَﻫا, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ