ሙእሚን በፀዳ በፈካው ዲኑ መጨቆን ምነው ማዘኑ በአገሩ ሰርቶ ባደረ ሙእሚን ክብሩ ተቀበረ የአድነት የክብር ቃሉ ፈረሰ ጠንቶ በደሉ ሀቅ ያስተማረ አደብ ዲኑ ነው የሙእሚን ቀለብ ቀጥ በል ፀንተህ በወኔ ሀቅ ነው ዲንህ ወገኔ ሀቢብ የወረሱህ በአደራ ኢስላም ነው ዳኢም የጠራ ዙልም በደለም ቢባል ሀቢቢ ዘይኔ ላይ ቀርቧል አስሀባም በጦር ተወግቶል በሜዳ ደማቸው ፈሷል ይህ ሁሉ ፊትና ቢበዛ ማይደበዝዝ ሁሌ ሚወዛ እስልምናችን ለኛ ነው ለዛ @Seadiii @artonassunnah 205 viewsedited 06:36