Get Mystery Box with random crypto!

ARIF SPORT ኢትዮጵያ ⚽️

የቴሌግራም ቻናል አርማ arifsports — ARIF SPORT ኢትዮጵያ ⚽️ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ arifsports — ARIF SPORT ኢትዮጵያ ⚽️
የሰርጥ አድራሻ: @arifsports
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.00K
የሰርጥ መግለጫ

- እግር ኳስን በሰፊው ትንተና የሚቀርብበት
⚽️
👉የተለያዩ የሃገር ውስጥና የባህር ማዶ እግር ኳሳዊ መረጃዎች
👉ትንታኔዎች
👉ዝዉዉሮች ይዳሰሱበታል።
.
ሀሳብ አስተያየቶን በዚህ ሊንክ @MenGed ያጋሩን።
YouTube በዚህ ሊንክ ተቀላቀሉን:- https://www.youtube.com/channel/UCgT0spJhHiDbDW2Opq0X6fQ?sub_confirmation=1

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-08 15:21:57 ዕለታዊ አጫጭር የዝውውር ዜናዎች | በዛሬ ትልልቆቹ የአውሮፓ ስፖርት ጋዜጦች የፊት ገፅ ላይ የወጡ በርካታ አጫጭር የዝውውር፣ ኮንትራት እድሳት እና ሌሎችም ልዩ ልዩ መረጃዎች | Latest Transfer Gossip & Football News ማንቸስተር ዩናይትዶች ለማርቲኔዝ 50m ዩሮ አቀረቡ፣ ተጭዋቹ ጋር በግል ተስማምተዋል እሱም ዩናይትድን መርጧል ተብሏል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ታይላንድ አይጓዝም ተብሏል። ቼልሲዎች በይፋ ጥያቄ ያቀርባሉ ተብሏል።
ቶድ ቦህሊ ትላንት ባርሴሎና አንድ ሬስቶራንት ውስጥ ተከስተዋል፣ በሦስት ተጭዋቾች ዝውውር ላይ ከባርሴሎና ጋር እንዳወሩ ተነግሯል።
አርሰናሎች ለራፊሂና አማራጭ አድርገው የያዙት ተጭዋች ታውቋል፣ የዩሪ ቲልሞንስ ዝውውር ጉዳይንም የምንመለከተው የዜናችን አካል ነው።
ጎሜዝ በሊቨርፑል ኮንትራቱን አድሷል፣ ዦታ ቀጣዩ ውል አዳሽ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
ማንቸስተር ሲቲዎች ራሂም ስተርሊንግን የመተካት ምንም ሃሳብ የላቸውም ተብሏል. በርካታ ሌሎችም ያልተዋወቁ መረጃዎች ይኖሩኛል። ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን ቀን በቀን ለማድመጥ ይሄንን አድርጉ! ( ዜናዎቻችንን ምንም ሳያመልጣችሁ ሁሌም በቪዲዮ መከታተል የምትፈልጉ የገፃችን ቤተሰቦች Arif Sport Ethiopia በሚል ብትፈልጉን የዩትይቭ ቻናላችንን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ ወይም; ከታች ያስቀመጥንላችሁን ሊንክ ከፍታችሁ መመልከት ትችላላችሁ)


1.4K views12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 15:21:41
1.1K views12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:40:22 ዕለታዊ አጫጭር የዝውውር ዜናዎች | በዛሬ ትልልቆቹ የአውሮፓ ስፖርት ጋዜጦች የፊት ገፅ ላይ የወጡ በርካታ አጫጭር የዝውውር፣ ኮንትራት እድሳት እና ሌሎችም ልዩ ልዩ መረጃዎች | Latest Transfer Gossip & Football News የተጠናቀቁ እና እጅግ በጣም የተቃረቡ አጫጭር የዝውውር ዜናዎችን በቅድሚያ ይቀርቡላችኃል።
ሲጠበቅ የነበረው የራሂም ስተርሉንግ ቼልሲ ዝውውር አልቋል በቀጣዮቹ 24 ሰአታት ህክምና ምርመራው ይጠበቃል፣ የማቲያስ ዲ ሌይትም ጉዳይ ተይዟል።
ማንቸስተር ዩናይትዶች የማርቲኔዝን ዝውውር እንደተስማሙ ተነግሯል፣ ለአንቶኔ ዝውውርም 51m ፓውንድ አቅርበዋል፣ ሮናልዶ መልቀቁን አሁን ተቀብለዋል።
ፋብሪዚዮ ሌላ ሰርፕራይዝ ዝውውር በአርሰናል ሊኖር ይችላል ብሏል፣ አርሰናሎች አማካይ አሰሳ ላይ ናቸው፣ የቲልማንስ ዝውውር በጣም ተቃርቧል ተብሏል።
ባርሴሎናዎች በራፊሂና ዝውውር ላይ ቀነ ገደብ ተቀምጦላቸዋል፣ ሁኔታው ቼልሲ እና አርሰናልን ያነቃቃ ሆኗል።
ሌሎችም ያልተዋወቁ መረጃዎች ይኖሩኛል። ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት ዜናዎችን ሁሌም በቪዲዮ መከታተል ከፈለጋችሁ ከታች ሊንኩን በመጫን ማግኘት ይችላሉ ! ( የዩትይቭ ቪዲዮ ዜናዎቻችንን ከታች ሊንኩን ከፍታችሁ ሁሌም በቪዲዮ መመልከት ትችላላችሁ)


1.5K views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:40:17
1.1K views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 14:49:30 ዕለታዊ አጫጭር የዝውውር ዜናዎች | በዛሬ ትልልቆቹ የአውሮፓ ስፖርት ጋዜጦች የፊት ገፅ ላይ የወጡ በርካታ አጫጭር የዝውውር፣ ኮንትራት እድሳት እና ሌሎችም ልዩ ልዩ መረጃዎች | Latest Transfer Gossip & Football News የተቃረቡ እና ይፋ የሆኑ የዝውውር መረጃዎችን በቅድሚያ ትሰማላችሁ።
ማንቸስተር ዩናይትዶች የመጀመሪያው ፈራሚያቸውን ይፋ አድርገዋል፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁንም ልምምድ ላይ አልተገኘም፣ የኤሪክሰን፣ ዲ ዮንግ፣ ማርቲኔዝ ጉዳይንም ትሰማላችሁ።
መድፈኞቹ ጀርመን ሄደዋል፣ ቶማስ ፓርቴይ ግን አልተጓዘም ተብሏል የታሰረው እሱ እንዳይሆን ተሰግቷል።
እንዲሁም አርሰናሎች ከሚሊንኮቪች ሳቪች እና አዲሱ ኬቨን ዲብርየን ቻርሊ ዲ ኬትላረ ዝውውር ጋር ስማቸው ስለመያያዙ እናያለን።
ቼልሲዎች በዲ ሌት ዝውውር ላይ ከሙኒክ ጋር ተናንቀዋል፣ ሰማያዊዎቹ ለስፖርቱንግ ሊዝበኑ ኑኔዝም ይፋዊ ጥያቄ ሊያቀርቡ ነው ተብሏል።
የራፊሂና፣ ኩንዴ፣ ሌዋንዶውኪ እና ቤርናንዶ ባርሴሎና ጉዳይንም አያይዘን እናያለን።
ሌሎችም ያልተዋወቁ መረጃዎች ይኖሩኛል። ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት ዜናዎችን ሁሌም በቪዲዮ መከታተል ከፈለጋችሁ ከታች ሊንኩን በመጫን ማግኘት ይችላሉ ! ( የዩትይቭ ቪዲዮ ዜናዎቻችንን ከታች ሊንኩን ከፍታችሁ ሁሌም በቪዲዮ መመልከት ትችላላችሁ)


1.3K views11:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 14:49:10
1.2K views11:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 14:52:35 ዕለታዊ አጫጭር የዝውውር ዜናዎች በዛሬ ትልልቆቹ የአውሮፓ ስፖርት ጋዜጦች የፊት ገፅ ላይ የወጡ በርካታ አጫጭር የዝውውር፣ ኮንትራት እድሳት እና ሌሎችም ልዩ ልዩ መረጃዎች | Latest Transfer Gossip & Football News
አንድ የሰሜን ለንደን ውስጥ ያለ ክለብ ተጭዋች በአስገድዶ መድፈር ተጠርጥሮ ታሰረ ተብሏል፣ ይሄ ዜና ሁለት ክለቦችን ደጋፊዎች አስደንግጧል።
ይሄ ሳምንት የማንቸስተር ዩናይትዶች መስሏል።
ማሌሲያ ኮንትራቱ ላይ ፈርሟል፣ ኤሪክሰን ከዴንማርክ ማንቸስተር ተሰናድቷል፣ ማርቲኔዝም በዚህ ሳምንት ያልቃል ተብሏል።
ሮናልዶ ግን የሃሪኬን ነገርን እንዳይደግመው ሰግተዋል፣ ቦህሊ ፈልገውታል የቱሃል ግን አልታወቀም።
ቼልሲዎች በዴሊት ዝውውር ላይ ፉክክር ገጥሟቸዋል፣ የስተርሊንግ ጉዳይ ግን ከሞላ ጎደል አልቋል ተብሏል።
ጄሱስ በቃለመጠይቁ ላይ የተናገራቸው መስማት ያሉባችሁን ምላሾቹ እነግራችኃለው፣
መድፈኞቹ ፓብሎ ዳይባላንም ይፈልጉታ ተብሏል፣ በማርቲኔዝ ዝውውር ላይም እጅ አልሰጡም።
ኬልቨን ፊሊፕስ በይፋ ሲቲን ተቀላቅሏል፣ ጋርዲዮላ እንዴት ይጠቀመው ይሆን ምላሽ ሰጣችኃለው።
ባርሴሎናዎች ሲጠበቁ የነበሩትን ሁለት ዝውውሮች ይፋ አድርገዋል፣ ቀጣይ ፈራሚዎችንም ለይተዋል። ሌሎችም ያልተዋወቁ መረጃዎች ይኖሩኛል። ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት ዜናዎችን ሁሌም በቪዲዮ መከታተል ከፈለጋችሁ ከታች ሊንኩን በመጫን ማግኘት ይችላሉ ! ( የዩትይቭ ቪዲዮ ዜናዎቻችንን ከታች ሊንኩን ከፍታችሁ ሁሌም በቪዲዮ መመልከት ትችላላችሁ)

1.4K views11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 14:52:26
1.1K views11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 16:10:29 ዕለታዊ አጫጭር የዝውውር ዜናዎች | በትልልቆቹ የአውሮፓ ስፖርት ጋዜጦች የፊት ገፅ ላይ የወጡ በርካታ አጫጭር የዝውውር፣ ኮንትራት እድሳት እና ሌሎችም ልዩ ልዩ መረጃዎች | Latest Transfer Gossip & Football News በመጨረሻም ሲጠበቅ የነበረው የጄሱስ አርሰናል ዝውውር ይፋ ተደረገ።
አርሰናል እና ማንቸስተር ዩናይትድ ከማርቲኔዝ ውጪ በናብሪ ዝውውር ላይ ፉክክር ይዘዋል ተብሏል።
ዩሪ ቲልማንስ ግን ከዩናይትድ ይልቅ አርሰናልን እንደሚመርጥ ተገልፆአል።
አርሰናል እና ዩናይትድ አንገት ለአንገት ስለተናነቁበት ሌክሳንድሮ ማርቲኔዝ ሰፋ ያለ ያልሰማችሁት መረጃ ትሰማላችሁ።
ማሌሲያ ዛሬ የህክምና ምርመራውን በማንቸስተር እያደረገ ይገኛል፣
የክርስቲያኖ በዛሬ ልምምድ ላይ አልተገኘም፣ መልቀቁ ተጠናክሯል፣ እንዴትስ ይተኩታል እንመለከተዋለን።
ቱሃል ዛሬ ለንደን መጥተዋል፣ ከቼልሲ ዝውውር ወሬዎች ጋር በተያያዘ ዴ ዳዲት፣ አኬ እና ብሮሃን ጉዳይ እናያለን።
ካርቫልሆ ሊቨርፑል ይፋ ሆኗል፣ ቤሊንግሃም ቀጣዩ የክሎፕ ፕሮጀክት ቁልፍ ኢላማ ነው ተብሏል።
ዴምቤሌ አማራጭ አጥቷል፣ ቁማሩን መበላቱ እርግጥ ሆኗል፣ ደሞዙን ቀንሶ ሊቆይ እንደሆነ ተገልፆአል። ሌሎችም ያልተዋወቁ መረጃዎች ይኖሩኛል። ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት ዜናዎችን ሁሌም በቪዲዮ መከታተል ከፈለጋችሁ ከታች ሊንኩን በመጫን ማግኘት ይችላሉ ! ( የዩትይቭ ቪዲዮ ዜናዎቻችንን ከታች ሊንኩን ከፍታችሁ ሁሌም በቪዲዮ መመልከት ትችላላችሁ)


1.3K views13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 16:10:12
1.1K views13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ