Get Mystery Box with random crypto!

ARIF SPORT ኢትዮጵያ ⚽️

የቴሌግራም ቻናል አርማ arifsports — ARIF SPORT ኢትዮጵያ ⚽️ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ arifsports — ARIF SPORT ኢትዮጵያ ⚽️
የሰርጥ አድራሻ: @arifsports
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.00K
የሰርጥ መግለጫ

- እግር ኳስን በሰፊው ትንተና የሚቀርብበት
⚽️
👉የተለያዩ የሃገር ውስጥና የባህር ማዶ እግር ኳሳዊ መረጃዎች
👉ትንታኔዎች
👉ዝዉዉሮች ይዳሰሱበታል።
.
ሀሳብ አስተያየቶን በዚህ ሊንክ @MenGed ያጋሩን።
YouTube በዚህ ሊንክ ተቀላቀሉን:- https://www.youtube.com/channel/UCgT0spJhHiDbDW2Opq0X6fQ?sub_confirmation=1

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-14 14:55:46 ዕለታዊ አጫጭር የዝውውር ዜናዎች | በዛሬ ትልልቆቹ የአውሮፓ ስፖርት ጋዜጦች የፊት ገፅ ላይ የወጡ በርካታ አጫጭር የዝውውር፣ ኮንትራት እድሳት እና ሌሎችም ልዩ ልዩ መረጃዎች | Latest Transfer Gossip & Football News በዝውውር ሳምንቱ የቼልሲ ማን ዩናይትድ እና ባርሴሎና ሆኗል፣ ብዙ ነገሮች ተፈጥረዋል። የዴምቤሌይ ውል እድሳት ዛሬ ይፋ ይሆናል፣ ራፊሂና ህክምናውን አጠናቋል፣ ኩሉባሊ አሁን ለንደን ደርሷል ህክምና ላይ ነው፣ አኬና ኪም ስፔምቤም ይጠበቃሉ፣ የቶድ ቦህሊ ድርድር ብቃት ብዙዎችን እያስገረመ ነው። የማን ዩናይትድ ባለስልጣናት በዚህ ሳምንት አውሮፓን እየዞሩ ነው፣ ባርሴሎና..አምስተርዳም.. የማርቲኔዝን ዝውውር ዛሬ ይጨርሳሉ፣ በግሉ ተስማምቷል ተብሏል። ክርስቲያኖ ሮናልዶ የ300m euros(£254m) ኮንትራት ቀረበለት፣ ቱሃል ግን አልፈልግህም ብለውታል። ቶማስ ፓርቴይ ወደ አሜሪካ ተጉዟል ተብሏል፣ የሱ ምስሎች ግን አልታዩም፣ መድፈኞቹ የማርቲኔዝ አማራጭን ለይተዋል፣ የቲልማንስ ዝውውር ላይ ሌስተርን ሊያናግሩም ነው ተብሏል። በርካታ ሌሎችም ያልተዋወቁ መረጃዎች ይኖሩኛል። ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን ቀን በቀን ለማድመጥ ይሄንን አድርጉ! ( ዜናዎቻችንን ምንም ሳያመልጣችሁ ሁሌም በቪዲዮ መከታተል የምትፈልጉ የገፃችን ቤተሰቦች Arif Sport Ethiopia በሚል ብትፈልጉን የዩትይቭ ቻናላችንን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ ወይም; ከታች ያስቀመጥንላችሁን ሊንክ ከፍታችሁ መመልከት ትችላላችሁ)


737 views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:55:05
705 views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 15:51:14 ዕለታዊ አጫጭር የዝውውር ዜናዎች | በዛሬ ትልልቆቹ የአውሮፓ ስፖርት ጋዜጦች የፊት ገፅ ላይ የወጡ በርካታ አጫጭር የዝውውር፣ ኮንትራት እድሳት እና ሌሎችም ልዩ ልዩ መረጃዎች | Latest Transfer Gossip & Football News ሊጠናቀቁ የተቃረቡ ዝውውሮች አሉኝ።
በመጨረሻም ራፊሂና ወደ ባርሴሎና ተረጋግጧል፣ ሌዋንዶውስኪ ቀጣይ ይጠበቃል።
ቼልሲዎች ካሊዶ ኩሊባሊን ለማስፈረም ተስማምተዋል፣ በሱ አያበቁም አኬ፣ ናብሪ ይከተሉታል ተብሏል።
አያክሶች ማርቲኔዝን ለማን ዩናይትድ ሊሸጡ ነው፣ ምትኩን አግኝተዋል፣ የዲዮንግ አማራጭ ብለው የያዟቸው ተጭዋቾች እና የሮናልዶ ጉዳይ ይዳሰሳል።
አርሰናሎች ትላንት በዝግ ተጫውተው ነበር፣ ጄሱስ አሁንም አስቆጥሯል፣ የፓኩዊንታ ዝውውር ነገር ተካሯል ሲሪየስ መስሏል ብዙ እየተባለ ነው ትሰሙታላችሁ።
ማንቸስተር ሲቲዎች የወሳኝ ተጭዋቻቸውን ውል አድሰዋል፣ ቀጣይ ሁለት ኮንትራቶችንም ሊያድሱ ድርድር ላይ ናቸው ተብሏል። በርካታ ሌሎችም ያልተዋወቁ መረጃዎች ይኖሩኛል። ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን ቀን በቀን ለማድመጥ ይሄንን አድርጉ! ( ዜናዎቻችንን ምንም ሳያመልጣችሁ ሁሌም በቪዲዮ መከታተል የምትፈልጉ የገፃችን ቤተሰቦች Arif Sport Ethiopia በሚል ብትፈልጉን የዩትይቭ ቻናላችንን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ ወይም; ከታች ያስቀመጥንላችሁን ሊንክ ከፍታችሁ መመልከት ትችላላችሁ)

953 views12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 15:51:06
836 views12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:09:57 ዕለታዊ አጫጭር የዝውውር ዜናዎች | በዛሬ ትልልቆቹ የአውሮፓ ስፖርት ጋዜጦች የፊት ገፅ ላይ የወጡ በርካታ አጫጭር የዝውውር፣ ኮንትራት እድሳት እና ሌሎችም ልዩ ልዩ መረጃዎች | Latest Transfer Gossip & Football News አርኖልድ እና ሙርቶ በባርሴሎና ተከስተዋል፣ ፍራንክ ዲዮንግ አሁን ዙሩ ከሯል፣ አርብ ሊጨርሱ ይፈልጋሉ ተብሏል።
ቴን ሃግ ስለ ዛሬው ጨዋታ እና ስለ ብዙ ጉዳዮች ምን አሉ አሰለጣጠናቸው በተጭዋቾች ተወዷል። ሳቅ እና ፈገግታ በዩናይትድ ቤት ተመልሷል ተብሏል።
የስተርሊንግ ይፋ መሆን እየተጠበቀ ነው፣ ቼልሲዎች ከአኬ ጋር ተስማምተዋል፣ ናብሪን የራፊህና አማራጭ አድርገው ይዘውታል።
ፓርቴይ ትላንት በኮልኔይ ታይቷል፣ ሳሊባም ተመልሷል፣ የፓኩኢንታ አርሰናል ዝውውር ወሬ ተጠናክሮ ከብራዚልም መረጃ ወጥቶበታል፣ ምን ተባለ እናየዋለን።
የራፊሂና ባርሴሎና ዝውውር ስምምነቱ አልቋል ሲባል፣
ሌዋንዶውስኪ በባየር ሙኒክ ልምምድ ላይ መመለስሱ ታይቷል፣ ሆኖም የባርሴሎና ዝውውሩ እስከ ቅዳሜ ያልቃል ተብሏል።
አንቶኒዮ ኮንቴ ተጭዋቾቹን ፌንት አድርገዋቸዋል፣ ቮሚት ያደረጉም ነበሩ ምን ተፈጠረ
ሁሉንም እስከ መጨረሻው አብራችሁኝ ስትሆኑ ትሰማላችሁ። በርካታ ሌሎችም ያልተዋወቁ መረጃዎች ይኖሩኛል። ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን ቀን በቀን ለማድመጥ ይሄንን አድርጉ! ( ዜናዎቻችንን ምንም ሳያመልጣችሁ ሁሌም በቪዲዮ መከታተል የምትፈልጉ የገፃችን ቤተሰቦች Arif Sport Ethiopia በሚል ብትፈልጉን የዩትይቭ ቻናላችንን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ ወይም; ከታች ያስቀመጥንላችሁን ሊንክ ከፍታችሁ መመልከት ትችላላችሁ)


1.0K views12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:09:47
912 views12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 15:07:32 ዕለታዊ አጫጭር የዝውውር ዜናዎች | በዛሬ ትልልቆቹ የአውሮፓ ስፖርት ጋዜጦች የፊት ገፅ ላይ የወጡ በርካታ አጫጭር የዝውውር፣ ኮንትራት እድሳት እና ሌሎችም ልዩ ልዩ መረጃዎች | Latest Transfer Gossip & Football News በመጨረሻም ራፊሂና ህልሙ እውን ሊሆን ተቃርቧል፣ ባርሴሎና እና ሊድስ በ75m ዩሮ ተስማምተዋል ተብሏል፣ ስተርሊንክ ህክምናው አጠናቋል፣ በአሜሪካ ቡድኑን ይቀላቀላል። ካንቴ እና ሉፍተስ ቼክ ወደ አሜሪካ አልተጓዙም ተብሏል ለምን? ኤርሊንግ ሃላንድ እና አልቫሬስ ትላንት ለሲቲ ደጋፊዎች ተዋውቀዋል፣ ፊሊፕስ ግን አልተገኘም ለምን ምላሽ ታገኛላችሁ። ኤዱ ሌላኛውን ብራዚላዊ ፓኩንታን ለማሳመን ሙከራ ሊያደርግ መሆኑ ተሰምቷል። ተጭዋቹም ሊዮንን ልቀቁኝ ብሏል። የሚለቁ ተጭዋቾችም አሉ ተብሏል። ማንቸስተር ዩናይትድ ቤት አሁናዊ ማርቲኔዝ፣ አንቶኔ፣ ኤሪክሰን እና ሌሎች ጉዳዮችንም እናነሳለን። በዲ ዮንግ ጉዳይ ባርሴሎናዎች ልዩ ስብሰባ ሊቀመጡ ነው፣ ቁርጥ ያለ ውሳኔ ይጠበቃል። በርካታ ሌሎችም ያልተዋወቁ መረጃዎች ይኖሩኛል። ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን ቀን በቀን ለማድመጥ ይሄንን አድርጉ! ( ዜናዎቻችንን ምንም ሳያመልጣችሁ ሁሌም በቪዲዮ መከታተል የምትፈልጉ የገፃችን ቤተሰቦች Arif Sport Ethiopia በሚል ብትፈልጉን የዩትይቭ ቻናላችንን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ ወይም; ከታች ያስቀመጥንላችሁን ሊንክ ከፍታችሁ መመልከት ትችላላችሁ)

1.1K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 15:07:14
994 views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 14:13:05 ዕለታዊ አጫጭር የዝውውር ዜናዎች | በዛሬ ትልልቆቹ የአውሮፓ ስፖርት ጋዜጦች የፊት ገፅ ላይ የወጡ በርካታ አጫጭር የዝውውር፣ ኮንትራት እድሳት እና ሌሎችም ልዩ ልዩ መረጃዎች | Latest Transfer Gossip & Football News ራሂም ስተርሊግ ቼልሲ ህክምና ምርመራ ላይ ነው፣ ቀጣዩ የቦህሊ ፈራሚ ከዛው ከሲቲ እንደሚሆን ተነግሯል።
ማን ዩናይትዶች ከላዚዮ አንድ ተጭዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል። ሌሳንድሮ ማርቲኔዝ በበኩሉ ልምምድ ላለመስራት አስቧል፣ የማን ዩናይትድ ዝውውሩን እንዲፈቅዱለት ግፊት ማሳደር ጀምሯል።
የክርስቲያኖ ሮናልዶ ጉዳይም ይታያል።
አርሰናሎች ለግሪማልዶ ይፋዊ ጥያቄ ሊያቀርቡ ነው፣ የቶሬራ ወኪል አዲስ ነገር ተናግሯል፣ ማርቲኔዝም እምቢ አላላቸውም ተብሏል።
ቀጣዮቹ 24 ሰአታት በራፊሂና ቀጣይ ክለብ ዙሪያ ወሳኝ ናቸው ተብሏል፣ ባርሴሎና እና ቼልሲ አሁንም ተፋጠዋል።
ማን ሲቲዎች ኩኩሬያን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምረዋል፣ በቀጣይ ሳምንት በሙሉ ትኩረት ይንቀሳቀሱበታል ተብሏል።
ቪኒሺየስ አዲስ ኮንትራት በሪያል ማድሪድ ፈርሟል፣ ከዚህ በኃላ በማድሪድ የሚገባ ተጭዋች አይኖርም ተብሏል። በርካታ ሌሎችም ያልተዋወቁ መረጃዎች ይኖሩኛል። ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን ቀን በቀን ለማድመጥ ይሄንን አድርጉ! ( ዜናዎቻችንን ምንም ሳያመልጣችሁ ሁሌም በቪዲዮ መከታተል የምትፈልጉ የገፃችን ቤተሰቦች Arif Sport Ethiopia በሚል ብትፈልጉን የዩትይቭ ቻናላችንን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ ወይም; ከታች ያስቀመጥንላችሁን ሊንክ ከፍታችሁ መመልከት ትችላላችሁ)

1.3K views11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 14:12:17
1.1K views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ