Get Mystery Box with random crypto!

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

የቴሌግራም ቻናል አርማ ardietegeez — አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez
የቴሌግራም ቻናል አርማ ardietegeez — አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez
የሰርጥ አድራሻ: @ardietegeez
ምድቦች: ቋንቋዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

🙏አርድእተ ግእዝ ማለት "የግእዝ ተማሪዎች" ማለት ነው።
የቻናሉ Bot - t.me/ardietegeezbot
ለጥያቄ እና አስተያየት - t.me/geezcommentbot
Email - ardietegeez@gmail.com
የግእዝ ጥቅሶችን በፎቶ ለማግኘት - #GeezProfilePics
facebook.com/ardietegeez/
instagram.com/ardietegeez/

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-01 12:16:28
ምንትኑ ውእቱ ትርጓሜሁ ለ "ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር"?

"ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር" ትርጓሜው ምንድነው?

ሰላም ለኩልክሙ,እፎ ሀለውክሙ አኃዉየ ወአኀትየ?(ሰላም ለሁላችሁ,እንደምን አላችሁ ወንድሞች እህቶቼ?)

ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ማለት ሥላሴ ወይም ሦስትነት ወይም ሦስት የመሆን ምሥጢር ትለያለች ትደነቃለችም እንደማለት ነው።

መነሻ ግሶቹም እንደሚከተሉት ናቸው።
ሠለሰ - ሦስት አደረገ
ሥላሴ - ሦስት መሆን /ሥስትነት
ረመመ - አደነቀ
ትትረመም- ትደነቃለች
ነከረ - ለየ /አደነቀ
ትትነከር -ትለያለች / ትደነቃለች

ነቅዕ (ምንጭ) ፦ መ/ር ኃይለኢየሱስ መንግስት
ንሴብሐከ መምህርነ

ሠናይ መዓልት ይኵን ለነ!

#GeezProfilePics


#የፈለጉትን_ክፍል_መርጠው_ለማንበብ
@ardietegeezbot

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @geezcommentBot

Facebook - facebook.com/ardietegeez

Instagram - instagram.com/ardietegeez/

▮▮▮ አርድእተ ግእዝ ▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez
298 viewsYordanos Taye ኮነት ከመ , edited  09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 10:16:45
ብርህት ወኢትጸመሂ ይእቲ ጥበብ ወፍጡነ ትትረአይ እምኀበ እለ ያፈቅርዋ ወትትረከብ በኀበ እለ የኀሥዋ።
መጽሐፈ ጥበብ ፮ ፥ ፲፪


ጥበብ ፈጽማ የጎላች ናት፤ ውበቷም አይጠወልግም፤ የሚወዷትም ሰዎችም ፈጥነው ያዩአታል፥ የሚፈልጓትም ያገኟታል።
መጽሐፈ ጥበብ 6 ፥ 12

ሠናይ መዓልት ይኵን ለነ!

#GeezProfilePics


#የፈለጉትን_ክፍል_መርጠው_ለማንበብ
@ardietegeezbot

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @geezcommentBot

Facebook - facebook.com/ardietegeez/

Instagram - instagram.com/ardietegeez/

▮▮▮ አርድእተ ግእዝ ▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez
280 viewsYordanos Taye ኮነት ከመ , edited  07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 22:34:43 መልካም ዜና #ለግእዝ_ትምህርት_ፈላጊዎች ከዚህ በፊት የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በዘመናዊ መልኩ ፊት ለፊት ብዙ ሰዎችን ማፍራት በመቻሌ ደስተኛ ነኝ። በተጨማሪም ዘመኑ በፈጠረው ቴሌግራም አማካኝነት በርካታ ሰዎች እስከ አራተኛ ዙር በማስተማር ፍሬያማ የሆነ ወጤት ተመዝግቧል በማስተማርም ላይ ነኝ። አሁን ደግሞ ግእዝ ለጀማሪዎች አንደኛ ዙር በቴሌግራም ለማስተማር…
268 viewsYordanos Taye ኮነት ከመ , edited  19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 22:32:24


መልካም ዜና

#ለግእዝ_ትምህርት_ፈላጊዎች

ከዚህ በፊት የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በዘመናዊ መልኩ ፊት ለፊት ብዙ ሰዎችን ማፍራት በመቻሌ ደስተኛ ነኝ።

በተጨማሪም ዘመኑ በፈጠረው ቴሌግራም አማካኝነት በርካታ ሰዎች እስከ አራተኛ ዙር በማስተማር ፍሬያማ የሆነ ወጤት ተመዝግቧል በማስተማርም ላይ ነኝ።

አሁን ደግሞ ግእዝ ለጀማሪዎች አንደኛ ዙር በቴሌግራም ለማስተማር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ።

ስለዚህ ማነኛውም ግእዝን በቀላሉ ለመማር ፈቃደኛ የሆነ ሁሉ በዚህ ሊንክ እየገባ እስከ ሐምሌ ፴ (30) ድረስ መመዝገብ ይችላል።

t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk


#ማሳሰቢያ
● ትምህርቱ የሚሠጠው በሳምንት ኹለት ቀን ሲሆን ቀኖቹ ወደፊት ይገለጣሉ።

● ትምህርቱ ለአራት ወራት ያለማቋረጥ ይሠጣል።

● ሌሎች ነገሮችን ከምዝገባ በኋላ እንነጋገርባቸዋለን።


ከናንተ የሚጠበቀው ቀድሞ መመዝገብና ለሌሎች ጎደኞቻችሁ ማጋራት ይኾናል።



መ/ር ኀይለ ኢየሱስ መንግሥት


t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk

t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk

t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk


254 viewsYordanos Taye ኮነት ከመ , 19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 22:02:38
ተመየጥ ኀበ ቃሕም ኦ ሀካይ፣ ወኢትኩን ሀካየ ወቅናእ ርእየከ ፍናዊሁ፣ ወኩን ጠቢበ እምኔሁ።
ምሳሌ ፮÷፮

አንተ ታካች፥ ወደ ጒንዳን ተመለስ፤ መንገዱንም ተመልክተህ ቅና፤ ከእርሱም ይልቅ ብልህ ሁን።
ምሳሌ 6÷6

ሠናይ ሌሊት ይኵን ለነ!

#GeezProfilePics


#የፈለጉትን_ክፍል_መርጠው_ለማንበብ
@ardietegeezbot

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @geezcommentBot

Facebook - facebook.com/ardietegeez/

Instagram - instagram.com/ardietegeez/

▮▮▮ አርድእተ ግእዝ ▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez
578 viewsYordi Taye ኮነት ከመ , edited  19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 12:50:59
ክብረ ተክለ ምድር በምድር እምነ ክብረ ሰብእ ዐብየ፣
እስመ ህየንተ ማይ ይሰቲ ደመ ብእሲ ጽሩየ።

- መምህር ሰሎሞን ተስፋዬ -

በምድር ላይ የምድር ተክል ክብር ከሰው ክብር በለጠ፣
በውኃ ፋንታ የንጹሕ ሰው ደም ይጠጣልና።
- መምህር ሰሎሞን ተስፋዬ -

ምሕረትከ ፈኑ ኃቤነ

ሠናይ መዓልት ይኵን ለነ!

#GeezProfilePics


#የፈለጉትን_ክፍል_መርጠው_ለማንበብ
@ardietegeezbot

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @geezcommentBot

Facebook - facebook.com/ardietegeez/

Instagram - instagram.com/ardietegeez/

▮▮▮ አርድእተ ግእዝ ▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez
508 viewsYordi Taye ኮነት ከመ , edited  09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 20:50:01
ወጸልዩ ባሕቱ ከመ ኢይኩን ጕያክሙ በክረምት ወበሰንበት።
ማቴ. ፳፬÷፳

ሽሽታችሁ በክረምት ወይም በሰንበት እንዳይሆን ጸልዩ።
ማቴ. 24÷20


ሠናይ ሌሊት ይኵን ለነ!

#GeezProfilePics


#የፈለጉትን_ክፍል_መርጠው_ለማንበብ
@ardietegeezbot

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @geezcommentBot

Facebook - facebook.com/ardietegeez/

Instagram - instagram.com/ardietegeez/

▮▮▮ አርድእተ ግእዝ ▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez
393 viewsYordi Taye ኮነት ከመ , edited  17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 08:19:01
. መልካም ጅማሬ
ባሕርዳር መካነ አእምሮ



ሠናይ መዓልት ይኵን ለነ!

#GeezProfilePics


#የፈለጉትን_ክፍል_መርጠው_ለማንበብ
@ardietegeezbot

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @geezcommentBot

Facebook - facebook.com/ardietegeez/

Instagram - instagram.com/ardietegeez/

▮▮▮ አርድእተ ግእዝ ▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez
382 viewsYordi Taye ኮነት ከመ , 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 14:31:06
. አንተ ሄኖክ እንተ ይሤኒ ገጽከ
አንተ ሄኖክ እንተ ይሤኒ ቁምከ
ሣምራዊት አንቲ ምልዕተ ፍሰሐ ወተድላ
ንመስላ በአምሳለ መኑ ወመኑ ንበላ
- ቅኔ ዘመምህር ፍሬው -



ሠናይ ከብካብ ይኵን ለክሙ!

#GeezProfilePics


#የፈለጉትን_ክፍል_መርጠው_ለማንበብ
@ardietegeezbot

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @geezcommentBot

Facebook - facebook.com/ardietegeez/

Instagram - instagram.com/ardietegeez/

▮▮▮ አርድእተ ግእዝ ▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez
609 viewsYordi Taye ኮነት ከመ , edited  11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 09:45:26
ወጻድቃንሰ ለዓለም የሐይዉ፤ ወእምእግዚአብሔር ዐስቦሙ፤ ወትካዞሙ እምኀበ ልዑል።
መጽሐፈ ጥበብ ፭÷፲፭


ጻድቃን ግን ለዘለዓለም ይኖራሉ፤ ዋጋቸውም በእግዚአብሔር ዘንድ የጸና ነው፤ ጥበቃቸውም በልዑል ዘንድ ነው።
መጽሐፈ ጥበብ 5÷15


ሠናይ መዓልት ይኵን ለነ!

#GeezProfilePics


#የፈለጉትን_ክፍል_መርጠው_ለማንበብ
@ardietegeezbot

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @geezcommentBot

Facebook - facebook.com/ardietegeez/

Instagram - instagram.com/ardietegeez/

▮▮▮ አርድእተ ግእዝ ▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez
514 viewsYordi Taye ኮነት ከመ , edited  06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ