Get Mystery Box with random crypto!

ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በመላው ኢትዮጵያ የሚታየውን የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ አስመልክቶ ግም | አርአያ ተስፋማርያም/Araya Tesfemariam

ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በመላው ኢትዮጵያ የሚታየውን የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ አስመልክቶ ግምገማ ማካሄዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። በስብሰባው ላይ የሀገሪቱን ጸጥታ እና ደኅንነት ሊያስጠብቁ የሚችሉ ቀጣይ ተግባራት እንዲከናወኑ አቅጣጫ መቀመጡን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።