Get Mystery Box with random crypto!

> >> ህይወት በባህሪዋ ሁሉን ባታድልም ፍቅርህን በቃላት ልገልፀው ባልችልም የዚች አለም ጌጤ አን | ብዕር እና ፍቅር

<< < < አባቴ > > >>
ህይወት በባህሪዋ ሁሉን ባታድልም
ፍቅርህን በቃላት ልገልፀው ባልችልም
የዚች አለም ጌጤ አንተ ነህ ውበቴ
በምድር ላይ ደስታ
በሠማይም ገነት ያድልህ አባቴ።
Join the group ብዕር እና ፍቅር
https://facebook.com/groups/936752153109661/