Get Mystery Box with random crypto!

< < < ፍቅርን የሚፈሩ > > > ( ( ( ( አራጋው ሙሃመድ ) ) ) ) . የ'ቴድሮስ ካሳ-ሁን | ብዕር እና ፍቅር

< < < ፍቅርን የሚፈሩ > > >
( ( ( ( አራጋው ሙሃመድ ) ) ) )
.
የ'ቴድሮስ ካሳ-ሁን' እንዳለው አባቱ
መዋደድ አንድነት ፍቅር ነው ቅኝቱ
.
ቴዲ እንዋደድ ብሎ ሲጠራቸው
ታዲያ ለምን ይሆን ፍቅር ያስፈራቸው??
https://facebook.com/groups/936752153109661/

Subscribe ብዕር እና ፍቅር on telegram
@Aragawmuhamed