Get Mystery Box with random crypto!

Arada Tech - አራዳ ቴክ

የቴሌግራም ቻናል አርማ aradatechs — Arada Tech - አራዳ ቴክ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aradatechs — Arada Tech - አራዳ ቴክ
የሰርጥ አድራሻ: @aradatechs
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች , ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.15K
የሰርጥ መግለጫ

This is Arada Tech, Welcome!😃
✅ Make Money Online
✅ Cryptocurrency
✅ Affiliate Marketing
✅ Smartphone Techs
✅ Updated Gadgets
😊 Stay Tuned.

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-20 19:36:36 GTA San Andreas Mod 2.10 @TechEthioOfficial
903 views16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 18:25:40 ኧረ ሻሚ አልተቻለም
990 views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 18:25:04
#CyberOne is Xiaomi first self-developed humanoid robot by the Xiaomi Robotics Lab.

This Robot is still in the primary stage of the humanoid robot development journey, but here are some key takeaways from what Xiaomi achieved. #InnovationForEveryone
940 views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 21:19:16 ኢትዮጵያ ውስጥ በOnline ብር ለመስራት
አስፈላጊ ነገሮች

ፖስታ ሳጥን ( ያላችሁበት ቦታ Zip Code ካለው ብቻ)
ፓስፖርት (መንጃ ፍቃድ)
ላፕቶፕ/ኮምፒውተር (ስልክ)
ኢንተርኔት
የእንግሊዝኛ ቋንቋን መቻል
መሰረታዊ የቴክኒካል እውቀት

እባካችሁ ሼር እናድርግ እስኪ
886 views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 21:13:29 Guys Paypal ጀመረ ስላችሁ እኮ CC አያስፈልግም እያልኩ አይደለም! በየትኛውም ሀገር ፔይፓል ለመጠቀም Credit Card ያስፈልጋል! ክሬዲት ካርዱ የሚጠቅመው Account ቬሪፋይ ለማድረግ ነው! ◆ ለምሳሌ: ያለምንም VPN ፔይፓል ከከፈታችሁ በኋላ ለመቀበል Restrict ያደርገዋል ስለዛ የፔይነር ማስተርካርድ... ተጠቅማችሁ ቬሪፋይ ስታደርጉ መላክም መቀበልም ትችላላችሁ!
776 views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 21:09:21 በነገራችን ላይ Credit Cardን በሁለት አይነት መንገድ ማግኘት ይቻላል! የመጀመሪያው Actual Credit ካርድ (ልክ እንደ ATM CARD በእጃችን Access የምናረገው) ሲሆን ሌላኛው ደግሞ መረጃውን ብቻ
◆ ለምሳሌ Card Number, SSN, CCV... በክፍያ ገዝተን መጠቀም እንችላለን!
735 views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 21:04:20 Guys Paypal ጀመረ ስላችሁ እኮ CC አያስፈልግም እያልኩ አይደለም! በየትኛውም ሀገር ፔይፓል ለመጠቀም Credit Card ያስፈልጋል! ክሬዲት ካርዱ የሚጠቅመው Account ቬሪፋይ ለማድረግ ነው!

◆ ለምሳሌ: ያለምንም VPN ፔይፓል ከከፈታችሁ በኋላ ለመቀበል Restrict ያደርገዋል ስለዛ የፔይነር ማስተርካርድ... ተጠቅማችሁ ቬሪፋይ ስታደርጉ መላክም መቀበልም ትችላላችሁ!
699 viewsedited  18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 18:46:23 ኢትዮጵያ ውስጥ ክሬዲት ካርድ ለማግኘት

Hulecards.com
◆ በክፍያ ሲሆን ለጊዜው እጃቹ እስኪገባ ቆይታ ይኖረዋል!

Payoneer.com
◆ ከፔይነር ለመቀበል Passport እና ፖስታ ሳጥን ያስፈልጋል!
693 views15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ